Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች፤ የፍሊት ማኔጅመንት ሲስተም አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ የብራንድ ህትመቶች አገልግሎት ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ (NCB001/2017)፤ NCB004/2017 እና NCB005/2017 የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች፤ የፍሊት ማኔጅመንት ሲስተም አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ የብራንድ
Ethiopian Heritage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service at Gedeo
Invitation to Bid Procurement of Hotel Service at Gedeo Procurement Reference No: EHA-NCB-NC-0010-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በወረዳ 12 ስር በመጋቢት 28 አፀ/ህ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት እቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር መጋቢት 28 /አፀ/ህ የመጀ/ደ/ት/ቤት/01/2017 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በወረዳ 12 ስር በመጋቢት 28 አፀ/ህ የመጀ/ደ/ት/ቤት
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ቀለብ አገ/የሚውል የምግብ ግብአት የእንስሳት ተዋጽአ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid በድጋሚ የወጣ ለተማሪዎች ቀለብ አገ/የሚውል የምግብ ግብአት የእንስሳት ተዋጽአ ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-G-0034-2017-BIDProcurement Category: Goods Market
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
Oromia State University Now Invites Wax-sealed Bids from Eligible Bidders Who Are Interested and Capable of Allocating Their Sufficient Resources for the Construction of a Toilet at Oromia Regional State Batu Town Which Can Be Completed Within a Maximum of 90 Calendar Days
Invitation to Bid Oromia State University now invites wax-sealed bids from eligible bidders who are interested and capable of allocating
ስኬት ባንክ አ.ማ በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ
Ethiopian Heritage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service at Bahir Dar
Invitation to Bid Procurement of Hotel Service at Bahir Dar Procurement Reference No: EHA-NCB-NC-0010-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት Pre-engineered Steel Building, Printed and Laminated Roll, Solar Inverter, የህክምና እቃዎች፤ Fire Rated and Soundproof Wall Cladding Sheet, የእጅ ባትሪ፤ T-shirt, Printed Cap, Metal Shelf, Fast Gear, Handbag እና Soccer Table እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር 7-11/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ