Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ደበበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/181147 በ19/10/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 191065 በ1/2/2015
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የገላን አራብሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን አራብሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት ለመንግስት መ/ቤቶች ለ 2017
የካፋ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ሞዴል ላላቸው ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ዘይትና ቅባት፣ የተለያዩ ተሽከሪካሪዎች ጥገና ጋራዥ፣ የቢሮ ኪራይ አገልግሎት እና የመኪና ኪራይ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ /ግ/ጨ/ቁጥር 02/2017 የካፋ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥብሔራዊ ግልፅ ጨረታየጨረታ መለያ ቁጥር ESL/COKT/NCB/G/LSFST/003/2017 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተጠናል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተጠናል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል። ጋቢናዎቹን ቃሊቲ
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የከባድ ተሸከርካሪ ሻክል ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የከባድ ተሽከርካሪ ሻክል ግዥ ብሔራዊ ገስጽ ጨረታየጨረታ መለያ ቁጥር ESL/COKI/NCB/G/SFRT/005/2017 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017
ማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ከባድ መኪናዎች ከነተሳቢዎቻቸው እና ቀላል መኪናዎችን ባሉበት ሁኔታ ፍላጎት ላላቸው ድርጅቶች ግለሰቦች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የተለያዩ ያገለገሉ ከባድ መኪናዎች ከነተሳቢዎቻቸው እና ቀላል መኪናዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቤታ
Ethiopian Technology Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Garage Service
Invitation to Bid Procurement of Garage Service in Ethiopian Technology Authority for 20171 Procurement Reference No: ETA-NCB-NC-0001-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy
በጉለሌ ክ/ከተማ የማይጨው ጤና ጣቢያ የሕትመት ውጤቶች፣ አላቂ የጽሐፈት ዕቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ የመድሃኒት እና የህክምና ዕቃ፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ለጭነት አገልግሎት የሚውል መኪና እንዲሁም የደንብ ልብስና ስፌት ለማስፋት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በጉለሌ ክ/ከተማ የማይጨው ጤና ጣቢያ የሕትመት ውጤቶች፣ አላቂ የጽሐፈት ዕቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ የመድሃኒት እና የህክምና ዕቃ፣
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ ባለመብት አቶ ተክሉ ገ/እግዚአብሔር አብርሃ እና በፍ/ባለዕዳ እነ የሳህለ ስላሴ ገ/ማርያም፤ ተክሉ ገ/እግዚአብሔር እና ሰርጽ ብርሃ