Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የማህበረሰብ ሬዲዮ አዘጋጅ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የማህበረሰብ ሬዲዮ አዘጋጅ ግዥ Procurement Reference No: MInT-NCB-C-0002-2017-BIDProcurement Category: Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders to Provision Transit, Customs Clearing, and Freight Forwarding Service
Invitation to Bid Ref No:- ERCS.SV.018.24 The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bids from eligible, qualified bidders to
Rehabilitation and Development Organization (RaDO) Invites Eligible Bidders to the Procurement of Annual Audits for the Years 2024, 2025, 2026, 2027, 2028 and a Final Audit
BID ANNOUNCEMENT FOR EXTERNAL AUDITOR SERVICE FOR THE CBM BMZ PROJECT No. P10392 & P10696 CBM Project No.: P10392 &
Development Bank of Ethiopia Invites Grade 5 B.C And/or Above or Grade 6 G.C And/or Above-interested Bidders for the Procurement of the Yirgalem Branch Office and Cafeteria, Store, and Car Parking Maintenance Works
Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. No.: Re-DBE/NCB/W/004/2024/25 Development Bank of Ethiopia Invites Grade 5
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ማሽን እና የስራ መገልገያዎች እንዲሁም የቢሮ መገልገያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2017 ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች በሁለት ሎቶች የተዘረዘሩትን ማሽን እና የስራ መገልገያዎች
ሲንቴክ ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግ.ማ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ዘርፍ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን የተለያዩ ያልተጠቀማባቸው እንዲሁም ያገለገሉ የወርክሾፕ ማሽነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስወቂያ የጨረታ ቁጥር ST/001/2024 ሲንቴክ ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግ.ማ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ዘርፍ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን የተለያዩ ያልተጠቀማባቸው እንዲሁም ያገለገሉ የወርክሾፕ
Orbis International Ethiopia Invites All Interested and Eligible Importers to Bid for the Supply of 90 Smartphones
INVITATION TO BID FOR THE PURCHASE OF SMART PHONE (BID # OIE/OD/IT/106/24) Orbis is an international nonprofit humanitarian organization that
Yadot Engineering Private Limited Company Would Like to Sell All its Business Shops and Offices Housed in a Mixed-use Building of 30 Floors Which is Known as Yadot Tower from the 1st Basement to the 8th Floor on an Open Tender Basis
Invitation for Bid Yadot Engineering Private Limited Company located in Addis Ababa, Bole Sub-city, Woreda 05, next to the Commercial
የባማ ኮን ሪል እስቴት እህት ኩባንያ የሆነው ካዛንቺስ ሪል እስቴት አ/ማ በካዛንቺስ አካባቢ ባስገነባው አዲስ ህንጻ ላይ ለንግድ ሥራ የተዘጋጁ ሱቆችን መስፈርቱን የሚያሟሉና በዘርፉ የሥራ ልምድ ያላቸውን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የባማ ኮን ሪል እስቴት እህት ኩባንያ የሆነው ካዛንቺስ ሪል እስቴት አ/ማ በካዛንቺስ አካባቢ ባስገነባው አዲስ ህንጻ ላይ ለንግድ