Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የአይቲ ኢንፍራስትራክቸር ሰርቨሮች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ስካነሮች እና ሌሎች ተዛማጅ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የአይቲ ኢንፍራስትራክቸር ሰርቨሮች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ስካነሮች እና ሌሎች ተዛማጅ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤
The Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Tires
Invitation for Bid The Oromia National Regional State Public Procurement and Property Disposal Agency IFB Title: Procurement of Different Types
በደ/ኢ/ በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኩል የሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክል እና የእንሰሳት መድሃኒት ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኩል የሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 ዓመት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ እና የመስክ መኪና አገልገሎት የሚውል መኪናዎች መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ እና የመስክ መኪና አገልገሎት የሚውል መኪናዎች መከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ላለው የጥቁር አባይ ትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት የፎርም ዎርክ ስራ የእጅ ዋጋውን እና የተዘጋጀ ኮንክሪት አርማታ መሙላት ስራ የእጅ ዋጋው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ህጋዊና ብቃት ያላቸው ደረጃ (BC-7 or GC-8) እና ከዛ በላይ የሆኑ ጠቅላላ እና ህንጻ ስራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- ጥ/አ/ት/ቢ/ግ/ፕ-03/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ላለው የጥቁር አባይ ትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት የፎርም ዎርክ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ክፍል ለአረርቲ ከተማ አስተዳደር ለከተማው 1320 /አንድ ሺህ ሶስት መቶ ሃያ/ ሜትር የኮብል ስቶን የመንገድ ዝርጋታ (የድንጋይ ንጣፍ መንገድ ዝርጋታ) ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-001/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ ቤት የግዥና
በሲዳማ ክልል ሎካ አባያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልግ አላቂ የፅህፈት መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልል ሎካ አባያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልግ አላቂ የፅህፈት መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ
The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) Have Secured a Budget for the Procurement of Drilling and Construction of Deep Water Wells for Urban and Rural Water Supply Projects
INVITATION TO BIDS /IFB/ Bid No:- OWEB/ NCB/02/2017 The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) have secured a
የአራዳ ከፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮበር ጤና ጣቢያ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ህትመቶች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የልብስ ስፌቶች፣ የጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ. ጤ. ጣ 01/2017 የአራዳ ከፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮበር ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት የ1ኛ