Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Somali Regional State Water Bureau (SRS WB) Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for the Design Review, Supply, Installation, Testing & Commissioning of Electromechanical Equipment for Barey Town WSSP
INVITATION FOR BIDS(IFB)Invitation No.: SRS /WB/EME/EM/09/2017 E.CSomali Regional State Water Bureau (SRS-WB) Title: Design Review, Supply, installation, Testing & Commissioning
ፍሪ-ኤል ኢትዮጵያ እርሻ እና ማቀነባበሪያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሦስት (3) የደረቅ ጭነት ተጎታች ተሳቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሦስት (3) የደረቅ ጭነት ተጎታች ተሳቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የተሰራበት ሃገር ሞዴል የተሰራበት
Ethiopian News Agency Invites Eligible Bidders for the Procurement of Reading Plastic Table, Shoe Rack and Kitchen Cabinet
Invitation for Bid Reading Plastic Table, Shoe Rack and Kitchen Cabinet Lot Information Procurement Reference Number: ENA-NCB-G-0011-2017-PUR Object of Procurement:
Debre Birhan University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Item
Invitation to Bid 6212 – Stationery Item Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply of Different Materials
Invitation for International Competitive Bid IFB. No. OT-14-2024 1. Finchaa Sugar Factory has allocated a budget towards the cost of
የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ኤቾ ዲ ፒ ኢ ፒኢ 100 ብላክ (HDPE PE100 Black)፣ ፒቪሲ ሬይዚን (PVC RESIN)፣ ካልስየም ካርቦኔት ኮቲድ (Calcium Carbonate Coated)፣ ስታብላይዘር (Stabilizer)፣ ካረበን ብላክ (Carbone Black) አውራጆችን አወዳድሮ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OPF/2024/003/17 ድርጅታችን የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሬ
Branna Printing Enterprise Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Different Printing Machinery
Invitation to Bidders Tender No. 004/2017 Branna Printing Enterprise invites eligible bidders to participate in the bid for the supply
Ethiopian Food and Drug Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Vehicles Tires
Invitation to Bid VEHICLES’ TIRES Procurement Reference No: EFDA-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot Information
Federal Public Procurement Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniform Clothes
Invitation to Bid Lot 3: Procurement of Uniform Clothes Procurement Reference No: PPS-NCB-C-0016-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement