Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ሰርቨር እና የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 04/2018 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች ሕጋዊ
በአብክመ ሰ/ሽዋ ዞን ግሼ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት እና ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ለግሼ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የፅሕፈት መሣሪያዎች የፈርኒቸር እቃዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች አላቂ የፅዳት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለበት ዳዊት ፌጤ እና የፍ/ባለዕዳ እነ በቀለ ቱፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
Ministry of Agriculture: Procurement of Uniforms
Government(Feb 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a9aa30b7-9751-4d39-9f98-d44db9ac5415/open Invitation to Bid
Dhabbaata Mayikiroo Fayinansii Isheet Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa(Feb 26, 2026) Caalbaasii Gurgurtaa Mana Jireenyaa Yeroo2aa Bahe Dhabbaati keenyaa Dhabbaata Mayikiroo Fayinansii Isheet qabeenyaa isaa kan ta’e
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ የሺ ገ/ጊዮርጊስ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ገ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ
ሆልድ ማይ ሃንድ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2025 አመታዊ የሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 27, 2026) የዓመታዊ ሒሳብ ኦዲት ስማስደረግየወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ሆልድ ማይ ሃንድ የበጎ አድራጎት ድርጅት የተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር
Federal Supreme Court Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipment
Government (Mar 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/dcc7da06-f6bf-4282-9123-04bbf8d9a884/open Invitation to
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ ኃይሌ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አዳሙ ተሾመ መካከል ስላለው