Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የሰፈር ኖራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም መግዛት የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid LOT-396 Purchase Requisition of ( Food oil ) የምግብ ዘይት ባለ ሀያ ሊትረ በጀረኪና በቁጥር 86 Ex. date More than 2024 የሆነ 2ኛ ጊዜ የወጣ Lot Information

Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Oil

በድጋሜ የወጣ የፍራፍሬ ችግኝ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የሚዉል የፍራፍሬ ችግኝ ማለትም የዋስ ዝርያ

ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) የፍራፍሬ ችግኝ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን፣ የቢሮ እስቴሽነሪ እቃዎች፣ ኳሶች፣ የመኪና ጎማ ፣ የእስፖርት ቱታ፣ የእስፖርት ትጥቅ እና ማሊያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን ፣

የአምቦ እግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል ጎል ፊፋ በማዕከሉ ለሚያሠለጥናቸው ሠልጣኞችና አሠልጣኞች የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችና የስልጠና ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአምቦ እግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል ጎል ፊፋ በማዕከሉ ለሚያሠለጥናቸው ሠልጣኞችና አሠልጣኞች የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችና የስልጠና ቁሳቁሶች የክልሉ መንግሥት

ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባስመክፈሳቸው ተቋሙ ከዚህ በታች

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ 1-ቅድመ-አንደኛ አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ 1–ቅድመ–አንደኛ አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/ለ2017 ዓ.ም. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መብራት ሙሉጌታ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታቸው ሙሉጌታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የ2017 በጀት ዓመት የቢሮ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር LHRIA/NCD/001/2017/ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የ2017 በጀት ዓመት የቢሮ

Ethiopian Orthodox Church Development and Inter-Church Aid Commission Invites Competent and Interested Consultants to Apply to this Bid for Consultancy Service

INVITATION BID FOR CONSULTANCY SERVICE Ethiopian Orthodox Church Development and Inter-Church Aid Commission (EOC-DICAC) was established as a development wing

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት የተማሪዎች ምግብ ቤት የሚውል የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር እ/ህ/ግ/ኮ 001/2017 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት

አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሻውል ደማ የመ/ደ/ት/ቤት 2017ዓ.ም የደንብ ልብስ እና የእስፖርት ትጥቅ ግዥ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች ግዥ፣ አላቂ የፅህፈት እቃዎች ግዥ፣ የደንብ ልብስ ስፌት ግዥ ፣ የትምህርት መርጃ ግዥ፣ቋሚ ዕቃ ግዥ ፣ላብራቶሪ ዕቃ፣የህክምና መዳኒት፣ህትመት፣መፅሐፍ እና የኮፒውተር ጥገና ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሻውል ደማ የመ/ደ/ት/ቤት 2017ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡