Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 01/13/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ በዛብህ ታደሰ እና በፍ ባለዕዳ እነ አቶ ተከለስላሴ ታደስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ ቁጥር 98477 በ16/12/2014 ዓ.ም እና
የባለ ሁለት ፎቅ ህንፃ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የግልጽ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሃሴ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት እና በመቅረጫ ጣቢያዎች ስር ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ
በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት እና በመቅረጫ ጣቢያዎች ስር ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽ/መሣሪያ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– 01/2017 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽ/መሣሪያ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሳውላ ቃቆ መንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸውን የማጠናከሪያ ብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሳውላ ቃቆ መንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ የሚውል የተለያዩ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የወልዲያ ሪጅን ጽ/ቤት የኮምፒውተር ወረቀትና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ ወል/ሪጂ/ግ/ጨ/0001/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የወልዲያ ሪጅን ጽ/ቤት ከዚህ በታች አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ትራክተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ትራክተር በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የሩዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot:- 080 ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የሩዝ ግዥ Procurement Reference No: WKU-NCB-G-0034-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
Hibret Bank Would Like to Invite Interested & Eligible Vendors to Bid for the Supply of the Promotional Gift Materials
Invitation to Bid Bid No. HB/011/2024 Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders to bid for the
ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ለምርት ማሸጊያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሸጊያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-APPF/02/17 ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ–ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ለምርት ማሸጊያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ
Hibret Bank Would Like to Invite Interested Vendors to Bid for the Supply of Storage Array and VM Servers
INVITATION TO BID Bid No. HB/012/2024 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of
በደቡብ ኢትዮጵያ ክ/መ በወላይታ ዞን የዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የዓመታዊ አላቂ የጽ/መሣሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክ/መ በወላይታ ዞን የዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የዓመታዊ አላቂ