Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡ CCSE-Branch/008/2016 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ሰነድ ሽያጭ የሚጀመርበት ቀን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት CCSE-Branch/008/2016 ሐምሌ 15/2016 ሰዓት ሐምሌ 30/2016

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸውን የሸራመውጊያ ብረት፤ የብረት ፋይል ካብኔት ፤ ከተር ትልቁና ትንሹ ፤ የውሃ የብረት ታንከር ባለ 5,000 ሊትር ፤ በጣም ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶች ፤ የብረት አልጋዎች ፤ ላሜራዎች በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ ሽያጭ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች ፣ ባትሪዎች ፣ ፍላፖች ፣ ከነመዳሪዎች ፣ በርሜሎች) እና ሌሎችም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ግዥ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ)የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር-ኢ.ተ.ም.ድ/006/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers በቁጥር 99 ፣ Lap Top በቁጥር 10 እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers ፣ Lap Top እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019 በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ከሀገር ውስጥ ገበያ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣የጽዳት እቃዎች፣የደንብ ልብስ፣ልዩ ባህሪ ያላቸው፣መስተንግዶ አገልግሎት፣የኤሌክትሮኒክስ መገልገያ እቃዎች፣የመኪና ኪራይ፣

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-01/2017 በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አገልግሎት የሚውሉ

የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ ከሀገር ውስጥ አምራቾች እና አቅራቢዎች ፓልም የምግብ ዘይት፣ የሳሙና ግብዓት ኖድል (SNOW White Soap Noodle 80/20 TFM78%)፣ ያለቀለት ቆዳ እና የተለያየ አይነትና መጠን ያለው ብትን ጨርቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆኑ ምርቶች ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2017 ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘላለም አዲስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) Invites Eligible Bidders for the Supply of Walkie Talkie Radio

INVITATION FOR BID TENDER NO. MCF PLC 53/2016 Messebo Cement Factory PLC (MCF PLC) invites eligible bidders for the supply

በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፍሬህይወት ቁ.2 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎችንና አገልግሎቶች በግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፍሬህይወት ቁ.2 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎችንና አገልግሎቶች በግዥ መለያ

Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies for the Procurement of Plastic Pallets

INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING(NCB) Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1,

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሙሉ ይዘንጋው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ደረሰ ክፍሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የአይ.ቲ እቃዎች እና የተለያዩ መኪናዎችን ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ CN/NCB/03/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት መሳሪያዎች (Dry vaccume cleaner, Driving Electric Dust

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ናትናኤል ፋሲል እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሠላማዊት ፋሲል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ