Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የሰፈር ኖራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም መግዛት የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid LOT-396 Purchase Requisition of ( Food oil ) የምግብ ዘይት ባለ ሀያ ሊትረ በጀረኪና በቁጥር 86 Ex. date More than 2024 የሆነ 2ኛ ጊዜ የወጣ Lot Information
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Oil
በድጋሜ የወጣ የፍራፍሬ ችግኝ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የሚዉል የፍራፍሬ ችግኝ ማለትም የዋስ ዝርያ
ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) የፍራፍሬ ችግኝ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የመስተግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የመስተግዶ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: MoLS-NCB-NC-0008-2017-PUR Object of Procurement: የመስተግዶ አገልግሎት ግዥ Description: የመስተግዶ
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው የከባድና ቀላል መኪና ባትሪዎችና አክሰሰሪዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች የዕቃ ገቢ ማድረጊያ ሰነዶች፣ የግዥ መጠየቂያ ሰነዶች፣ የጥሬ ገንዘብ ክፍያ ሰነዶች፣ የwith Holding Tax ክፍያ ሰነዶችና የውጭ ደንበኞች ግዥ መጠየቂያ ሰነዶች/ ግዥ በዘርፉ ብቃት ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ዕ.ዕ.ት.ድ/004/2017 ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል፡–
ሀርቡ ማይክሮ ፋደናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ፣ መኖሪያ/ የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋደናንስ ተቋም አ.ማ ከባሰአዳዎቹ ሳደ ስሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተዘሰከቱትን ንብረቶች በሸዋጅ ቁጥር
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/017/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ
ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ የሚገኘውን G+5 ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ PT/02/2024 ኩባንያችን በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ የሚገኘውን G+5 ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ
የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የፈርኒቸር ግዥ፣ የፅሕፈት መሳሪያና የጽዳት ዕቃ ግዥ እና የመኪና ጥገና ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፍቃድ ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ ESL/KPT/01/2017 የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፍቃድ ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች