Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድር መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል አስመዝግቦ ያስገዳውን ከታች በዝርዝር የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ባሉበት
የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና የቀይ ቡና መፈልፈያ ሳይት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ማድረግ ይፈልጋል
RE-INVITATION FOR BID Yetebaberut Beherawi Petroleum (YBP) invites all interested and eligible bidders to participate in the Design & Consultancy of Fuel Depot Work at Semera Airport as per the
Yetebaberut Beherawi Petroleum (YBP) Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Design & Consultancy of Fuel Depot Work at Semera Airport
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰዉን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቀ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት (G+4) ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/01/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች (Dry Machine, Electric Hoist Machine, Spider lift Machine and Washing Machine) ማቅረብ የሚችሉ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ ቋሚና አላቂ የላብራቶሪ መሣሪያ ዕቃዎች አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ‐2/016/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ ቋሚና አላቂ የላብራቶሪ መሣሪያ ዕቃዎች አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ማርታ ጥላሁን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አስማማው አማረ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Items
Invitation to Bid Lot-001 Procurement of Food Items Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0037-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት ማክሰኞ መስከረም 7 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል
ማረሚያ ማክሰኞ መስከረም 7 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 30 በፍ/ባለመብት እነ ተስፋዬ ደምሴ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሪት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አሚር አብድልወሀብ አህመድ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አስማ አህመድ መሀመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ ፅዳት፣ ልዩ ልዩ፣ ጫማ፣ ምግብ ነክ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን እና ስፔርፓርት ዕቃዎች በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ ፅዳት፣ ልዩ ልዩ፣ ጫማ፣ ምግብ ነክ፣
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ ቋሚና አላቂ የላብራቶሪ መሣሪያ ዕቃዎች አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/016/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ ቋሚና አላቂ የላብራቶሪ መሣሪያ ዕቃዎች አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ በጉምሩክ ኮሚሽን ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የስራ ልብስ፣ የቋሚ አላቂ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች የሚሆን ጎማና ልብሶች፤ ለሰራተኞች የሚሆን የታሸገ የመጠጥ ውሃ እንዲሁም ህትመት ስራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ በጉምሩክ ኮሚሽን ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የስራ ልብስ፣ የቋሚ አላቂ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች የሚሆን ጎማና ልብሶች፤ ለሰራተኞች የሚሆን
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፣ ማስጠገን እና ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አፋ 01/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ