Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር HP/0006/16 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
ስኬት ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ pocketbalance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ሸቀጣሸቀጦች፤ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር phystor sewing thread polyester fabric shirting
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Pocketbalance፣ ሸቀጣሸቀጦች፤ የእይታ መሣሪያዎች መነጽር፣ Phystor Sewing Thread Polyester Fabric Shirting Material እና የከብት መኖ ፉርሽካ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ናንሲ አስመጪና ላኪ ኃላ /የተወ/የግል ማህበር የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) የመኪና መለዋወጫ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ናንሲ አስመጪና ላኪ ኃላ /የተወ/የግል ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የመኪና መለዋወጫ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር Urinal Toilet Bowl Installation በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) ኮሜርሻል ኖሚኒል ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nominees P.L.C የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/22/18 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለድርጅታችን ለስልጠና ማዕከል ለሚሰጠው
Oromia Bank Invites Sealed Bids for the Procurement of Arc Sight Security Orchestration Automation and Response (SOAR) Solution Playbook with Implementation and a Professional Video Wall Controller Matrix Implementation.
Reporter (Mar 15, 2026) INVITATION TO BID (National Competitive Bidding) Ref No.OT/17/2025-26 1. Oromia Bank S. C. has allocated a
Imagine Iday International Organization (11D) Invites Sealed Bids for a Baseline Survey Assessment Under the Leaders in Teaching Ethiopia Program.
Reporter (Mar 15, 2026) INVITATION FOR BID BID# I1D/OBP-013/2026 Imagine Iday International Organization (11D) is an international NGO operating in
ፀደይ ባንክ አ.ማ የድርጅት ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ የኔጌጥ ምናየሁ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+2 የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለተሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት መለስተኛ የህክምና መሳሪያዎች አገልግሎት ከሚሰጡ ድርጅቶች ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡ 021/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት መለስተኛ የህክምና መሳሪያዎች አገልግሎት ከሚሰጡ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የንግድ ሕንፃ እና መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ተቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) /
MELCA Kindly Requests to Submit Your Quotation for Honey Processing Equipment.
2merkato.com (Mar 16, 2026) REQUEST FOR QUOTATION – A PROCUREMENT OF HONEY PROCESSING EQUIPMENTS NO. _RFQ2126_______(Here in this document MELCA