Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ በዛብህ ታደሰ እና በፍ ባለዕዳ እነ አቶ ተከለስላሴ ታደስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ ቁጥር 98477 በ16/12/2014 ዓ.ም እና
የባለ ሁለት ፎቅ ህንፃ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የግልጽ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሃሴ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት እና በመቅረጫ ጣቢያዎች ስር ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ
በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት እና በመቅረጫ ጣቢያዎች ስር ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር በድጋሚ የወጣ Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0173-2016-PUR Object of Procurement: 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር በድጋሚ የወጣ Description: 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር በድጋሚ
ዲላ ዩኒቨርሲቲ 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሃና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2017 በጀት አመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር 01 2017 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሃና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2017
የአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017በጀት ዓመት የተለያዩ ስራዎችን ለማሰራት ማሽነሪዎችንና መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017በጀት ዓመት የተለያዩ ስራዎችን ለማሰራት ማሽነሪዎችንና መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ለተጠየቀው
የገቢዎች ሚኒስቴር የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሠረት የፎኔክስ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተያዙ የተለያዩ መጠን ያላቸውን እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ_2/2017 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በእኖር ኤነር መገር ወረዳ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተሽከርካሪ ሞተር ሳይክሎች፣ ጎማዎችንና ፈርኒቸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2016/17 ዓ.ም በጀት አመት በእኖር ኤነር
የጭሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃ /እስቴሽነር/ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምሥራቅ ሲዳማ ዞን የጭሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የውሃና የግንባታ ዕቃዎች፣ ሲሚንቶ፣ የመኪና ጎማና ከመነዳሪ የመኪና ዘይት ፊልትሮ፣ ናፍታ ፈልትሮ ሸራ መለዋወጫ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ፡-01/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን
የአዱሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዱሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሶች እነ ጌቱ ኪሮስ /178/ ሰዎች አፈ ተከሳሾች እነ አቶ ገ/ሄር ካሕሳይ /3 ሰዎች/ በመካከላቸው ባለው የአፈጻጸም ክርክር
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ እና ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግዥዎችን በግልፅ