Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ድንጋይ (16ሜ.ኩ በቢያጆ) 9 ሲኖ (እያንዳንዱ ባለ 16 ሜ.ኩ.የሚይዝ AMU iuc program በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0467-2016-PUR

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የህንፃ ጥገናና እድሳት እንዲሁም አዲስ የህንፃ ግንባታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ./ብግጨ/02/2017 ተቁ ሎት ቁጥር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዓይነት እና ቦታው ደረጃ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ መሸጫ ዋጋ (የማይመለስ) በብር የጨታ መዝጊያና

በማ/ኢ/ከመንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት አላቂ የቢሮ ስቴሽነሪዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የተለያዩ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ኢምፖርትድ ፈርኒቸር፣ የውሃ ዕቃ፣ የግንባታ ዕቃ፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ ሎካል ፈርኒቸር እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ እና የሞተር ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማ/ኢ/ከመንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚያስፈልጉትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ለቢሮ መገልገያ

Hibret Bank Would Like to Invite Interested Vendors to Bid for Interior Construction Works to Be Executed in Addis Ababa and Outside Addis Ababa in Different Regions/ Geographical Areas on a Contractual Basis for Six(6) Months

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል ለመከራየት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር LP/OT/09/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ከተሞች ውስጥ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች

በአዲስ አበባ የሚገኘዉ የፓኪስታን እስላማዊ ሪፐብሊክ ኤምባሲ የንግድ ክፍል በሚሊኒየም አዳራሽ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ከጥር 15-17፣ 2025 (እ.ኤ.አ) የሚካደውን 5ኛውን የፓኪስታን አፍሪካ የንግድ የልማት ኮንፈረንስ (PATDC) እና የነጠላ ሀገር ኤግዚቢሽን (SCE) ለማደራጀት በኢትዮጵያ ህጋዊ ሆነዉ የተመዘገበ አንድ የኩነት (ኢቨንት ማኔጅመንት) አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

በጉራጌ ዞን የጉንችሬ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው በሚገኙት ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተለያዩ የደንብ ልብሶችና ጫማዎች፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/01/2017 በጉራጌ ዞን የጉንችሬ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው በሚገኙት ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት

Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Award Glass

Invitation for Bid Lot 068 Purchase of Award Glass 2nd Time1 Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0024-2017-PUR Object of Procurement:

Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Various Computer, Laptop and Office Machine Accessories

Invitation to Bid Various Computer, Laptop and Office Machine Accessories Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0035-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

የመከላከያ ሚኒስቴር የተለያዩ የመኪና አልባሳት እና ማስዋቢዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የተለያዩ የመኪና አልባሳት እና ማስዋቢዎች Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0027-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification