Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በቡሬ ከተማ ከሚገኘው መጋዝን ሎት 1. 10,000.00(አስር ሺህ ኩ/ል)፣ ሎት 2. 5,000.00(አምስት ሺህ ኩ/ል)፣ ሎት 3. 25,000.00 (ሃያ
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በቡሬ ከተማ ከሚገኘው መጋዘን ነጭ በቆሎ በሎት በመከፋፈል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር
አዲስ ኢትዮጵያ ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢት/ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 በደቡብ ኢት/ክልላዊመንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያየ ዓይነት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ/ግ/ወ/ገ/ፅ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና የመኪና ጎማ በግልፅ የጨረታ አግባብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ/ግ/ወ/ገ/ፅ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ፣
Oromia Transport Agency (OTA) Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for Procurement of ‘Maintenance’ for the Oromia Public Service Buses (SUNLONG Quantity 10 ), DAEWOO Quantity 8), BISHOFTU Quantity 9) and TATA Quantity 29)
Invitation to Bid Oromia Regional State Transport Agency (OTA) Procurement Reference Number: OTA/NCB/S/02/2024 Oromia Transport Agency (OTA) now invites sealed
በአዲስ አበባ ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ቂሊንጦ ለስራ አገልግሎት የሚዉል እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ቂሊንጦ ለስራ አገልግሎት የሚዉል ልዩ ልዩ የጥገና እቃዎችን ናስትሮ፣ ባለ 2.5 ኤሌክትሪክ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 14 የመልካ ዳንሴ የመጀመሪያ ት/ቤት ለ2017 የሚያስፈልጋቸውን ቋሚ ዕቃ፣ ደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ የትምህርት አላቂ እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 14 የመልካ ዳንሴ የመጀመሪያ ት/ቤት ለ2017
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ብስራት ሰይፉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው ሰይፉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ጀኔሬተር እና ለህንጻ አገልግሎት የሚውሉ (ለእንጨት ስራ፣ ለቧንቧ ስራ፣ ለኤሌክትሪክ ስራ፣ ለጥበቃ፣ ለፓርኪንግ እና ለአትክልተኛ የሚያገለግሉ እቃዎች ግዥ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የተለያዩ ጫማዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልጽ የጨረታ ቁጥሮች፡– 1. ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/004/2017 ጀኔሬተር እና ለህንጻ አገልግሎት የሚውሉ (ለእንጨት ስራ፣
ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ.ማ. ሁለገብ የንግድ ማዕከል ህንፃ አስተዳደር ቢሮ የሰራተኛ መዋቅር የሚያጠና ብቁ የሆነ አማካሪ (Consultant) ድርጅት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የማማከር ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ.ማ. ሁለገብ የንግድ ማዕከል ህንፃ አስተዳደር ቢሮ የሰራተኛ መዋቅር የሚያጠና ብቁ የሆነ
የንብረቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ሁላላ አደም እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዮናታን ታደስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ