Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ስ/ኮ/ምዕራብ/ቅ/ጽ/ቤት 02/2016 መ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች ጠዋት እና ማታ ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ አቃቂ ቃሊቲ ከሚገኘው ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 9 ሚኒባስ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸው የመጫን አቅም 12 ሰው የሆኑ ታክሲዎች እና 1 የቀን ውሎ ሚኒባስ የኪራይ አገልግሎት ግዥ የሚሰጥ የግዥ መለያ ቁጥር ፕሮ/ምዕራብ 02/2016፣ የመኪና መለዋወጫ Rare Hand Braker Cable፣ Axle Seal፣ Shock Absorber Bushing (rear) ለኒሳን መኪና ፕሮ/03/2016፣ የሰራተኞች መታወቂያ፣ የደረት ባጅ እና የጠረጴዛ መገለጫ፤ አቅጣጫ ጠቋሚ ፕሮ/04/2016 እና የኮፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ጥገና ፕሮ/05/2016 በግልጽ ጨረታ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርቶች
ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሃረጅ ጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ቁጥር 01/2016 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Dashen Bank Invites All Eligible and Interested Bidders for the Procurement of the Different Installation Work
CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Open Tender NO.DBOTO1424/25 1. Dashen Bank invites all eligible and interested bidders for the
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ለላንድ ኩሩዘር ተሽከርካሪ ጎማ ቁጥር 7.50R16/8PLY፤ ለላንድ ኩሩዘር ፕራዶ ተሽከርካሪ ቱዩብለስ ወፍራም ጎማ ሲሆን የጎማ ቁጥር 265/65R17 112T፤ ሚኒባስ አባዱላ መኪና ጎማ ቁጥር 195R15 እንዲሁም ሀይላክስ D4D መኪና ጎማ ቁጥር 265/70 R16፤ ትዮታ ኮሮላ የጎማ ቁጥር 205/55 R16 እንዲሁም ፎርድ መኪና የጎማ ቁጥር 185/60 R14 82H በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር YCFCU/24515/17 የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ለላንድ ኩሩዘር ተሽከርካሪ ጎማ ቁጥር 7.50R16/8PLY ፤ ለላንድ
German Agro Action Would Like to Invite Potential and Licensed Companies to Submit Price and Technical Specifications for the Supply of Two Automobile Vehicles
Invitation to Bid For a world without hunger Welthungerhilfe /German Agro Action is one of the biggest development organizations in
በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የአለታ ወንዶ ፋይ/ኢኮ/ል/ዋና ጽ/ቤት የቆዩና ያረጁ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲ/ብ/ክ/መ/ደቡባዊ ሲዳማ ዞን በ2017 በጀት ዓመት የአ/ወ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳችን ከተከያዩ ሴክተር መ/ቤቶች በአስወጋጅ ኮሚቴ የተሰበሰቡ የቆዩና ያረጁ ንብረቶች
The Consortium of Christian Relief and Development Association (CCRDA) Invites Eligible Suppliers to Participate in the Bid Competition of Purchase and Covering Services of Washable High Quality 8mm Thick Polypropylene Office Carpet
Bid Announcement The Consortium of Christian Relief and Development Association (CCRDA) is an Indigenous nonprofit umbrella organization of more than
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ አስተዳደር የዲላ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት ጽ/ቤት ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል መሬት አዘጋጂቶ በሊዝ ጨረታ ማስተላለፍ ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ አስተዳደር የዲላ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት
ዛክ ኢትዮጵያ የማምረቻና የንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 555 ምርቶችን ማከፋፈል ይፈልጋል
ዛክ ኢትዮጵያ 555 ምርቶችን ለማከፋፈል የወጣ ማስታወቂያ ዛክ ኢትዮጵያ የቤት እና የግል ንጽህና መጠበቂያ ምርቶችን ለተጠቃሚዎች በማመረትና እና በማቅረብ ግንባር ቀደም
Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested Bidders for Procurement of Maichew Branch Maintenance and Modification Work
COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bidders 1. Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested bidders for Procurement
The Fred Hollows Foundation (FHF) Invites All Capable and Eligible Interested Importing Suppliers or Distributors of Ophthalmic Medicine, Medical Supplies, and Equipment for the Years 2025-2027 Renewable Yearly Based on Performance
Call for Request for Expressions of Interest (REOI) Supplies of Ophthalmic Medical supplies, consumables, instruments, and equipment Who We Are