Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚወጡ የዕቃ/የአገልግሎት ግዥ ሎት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የእሳት አደጋ መከላከያና ማጥፊያ ስሊንደሮች ሙሌት ግዥ፣ የተባይ፣ የአይጥ መከላከያና ማጥፊያ መድሀኒት ርጭት አቅርቦት ግዥ፣ የሀገር ባህል አረቄ አቅርቦት እና የታረደ የሐበሻ ዶሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ፣ ለሁለትኛ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. የበቆሎ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት2. ጤፍ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት3. ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ፣

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚሽጡትን መሽጥ እና የሚገዙትን መግዛት ይፈልጋል

ግልጽና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ና ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨ.ቁ/02/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ዓይነት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Oromia Water and Energy Bureau Now Intends to Apply Part of the Proceeds Toward Payments Under the Contract for Civil Works Construction with the Supply & Installation of Pipes & Fittings of the Buna Rural Water Supply Project in Gursum Woreda of East Hararghe Zone

የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት የበሬና የበግ ሥጋ፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እንዲሁም የታሸገ ውሃ የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/17 የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት የበሬና የበግ ሥጋ፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እንዲሁም የታሸገ ውሃ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን

Ministry of Industry Invites Eligible Bidders for the Procurement of Kitchen Cabinets

Invitation for Bid Procurement of Kitchen Cabinets/ኪችን ካቢኔት ግዥ 001/2017 ዓ/ም Lot Information Procurement Reference Number: MoI-NCB-G-0082-2017-PUR Object of Procurement:

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 963 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ

Arsi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Mitsubishi Spare Part & Inner Tube

Invitation for Bid Procurement of Mitsubishi Spare Part & Inner Tube Lot Information Procurement Reference Number: EMAA-NCB-G-0003-2016-PUR Object of Procurement:

The Ministry of Agriculture Would Like to Notify Bid Extension Notice

Bid Extension Notice Supply, Installation, Testing and Commissioning of 500 KVA Generator Reference No.: ET-MOA-431331-GO-RFB The Ministry of Agriculture of

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል ለመከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር Re-LP/OT/13/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ከተሞች ውስጥ ለስኳር

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን የሆቴል አገልግሎት፣ ህትመት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ሌሎችም፣ የታሸገ ውሃ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና የፕሪንተር ቀለም እንዲሁም  የተሽከርካሪ የወንበር ልብስ፣ ኩሽን፣ የተሽከርካሪ ቴፕ ሪሞት ኮንትሮል እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት የልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን የእቃና አገልግሎት ግዥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏