Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Shipping and Logistics Kombolcha Port and Terminal Branch Office Invites Bids for Security Guard Services, Employee Safety Shoes, Employee Uniforms (tailoring & Materials), and Annual Stationery & Sanitary Materials.

ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የፓወር ፋክተር ኮሬክተር ለመግጠም የጥናት አናሊሲስ በመስራት የእቃው ዋጋ እና የሙያው ዋጋ ከነ ሙሉ ዕቃው በማቅረብ ሥራውን ሰርቶ ለማስረከብ ከአሸናፊው ድርጅት ውል አስሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 02, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን የፓወር ፋክተር ኮሬክተር እንድናስገጥም

በአብክመ ጤና ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከሉ ቅርንጫፎች በባሕር ዳር እና በደሴ የሚገኙ ሲሆን የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን ማለትም መለዋወጫዎችን መሳሪያዎች ግዥ እና ለጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን ነጋዴው (አሸናፊው) እቃውን በማሟላት አጠቃላይ ጥገና እና ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ፀደይ ባንክ አ.ማ አዘና ቅርጫፍ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ አዘና ቅርጫፍ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለተበዳሪዎች

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 ዓ.ም በተፈቀደለት በጀት የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 02, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ መስተወቂያ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 ዓ.ም በተፈቀደለት

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Be’kur(Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ አለምሰው ቢያድጉ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አወቀ አያና ደመቀ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ወንዶ ገነት ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በኮዋሽ ፕሮግራም ድጋፍ ለወተራ ቀጨማ መሃል አንበርብር አንደኛ መለስተኛ ደረጃ ት/ቤት፤ ወሻ ሶያማ ቀበሌ ገበያ ቃል-ሕይወት መንደር 01 የንፅህ ውሃ መጠጥ መለስተኛ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ የተቆፈረውን ወደ ሶላር ፓምፕ ፓኔል ለመቀየር እና ፓምፕ ሶላር ኮንትሮለርና አክሰስሪ፣ ኬብልዎችና አክሰስሪ ዕቃዎች ለማቅረብ፣ ስትራክቸር ትራንስፖርት አገልግሎትና እንስታላዜሽን ሥራ ለማሰሠራት ሕጋዊ ተጫራቾችን ማለትም ኤሌክትሮ መካኒካል ሥራ ዘርፊ የተሰማሩ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የደብረ ታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለቢሮ መገልገያ እና ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

Be’kur(Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለቢሮ መገልገያ እና ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1.

ዳሸን ባንክ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Mar 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ወዲ/106/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት