Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Technoserve Inc. is Looking for Eligible IT Companies that Possess a Deep Understanding of the Manufacturing Sector’s Unique Production System Considering Local Conditions
Haile G/Selassie Street, Rebecca Building, 8th Floor, 18 Addis Ababa, Ethiopia Tel. 251-116-630016/17, 0116 62 3464 Fax. 251-116-62 3370 INVITATION
Ethio Wetlands and Natural Resources Association (EWNRA) is Seeking a Qualified Consultancy Service to Conduct an Endline Assessment to Evaluate the Final Outcomes and Impact of These Projects Specifically in Abaya Woreda of West Guji Zone
Ethio Wetlands and Natural ResourcesAssociationInvitation for Consultancy Service Ethio Wetlands and Natural Resources Association (EWNRA), a local NGO legally registered
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Office Furnture፣ Re-Bar Ø6& Ø8, Cutting Machine, Air Compressor—- Etc & Electrical Material (Electrical Cable, AC Breaker, Copper Wire, Cable Lug, Conduit, Bolt With Nut—Etc በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 35/2016 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የቢሮ መገልገያ፣ ብረታ ብረት ምርት እና
SNV ETHIOPIA INVITES ELIGIBLE BIDDERS FOR THE SUPPLY AND INSTALLATION OF DRINKING WATER AND SMALL-SCALE IRRIGATION FACILITIES ELECTROMECHANICAL EQUIPMENT FOR THE USAID TRANSFORM WASH (T-WASH) PROJECT
RE-ADVERTISED -INVITATION FOR BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING PROCUREMENT OF GOODS /SUPPLIES FOR: SUPPLY AND INSTALLATION OF DRINKING WATER AND SMALL-SCALE IRRIGATION
በሲ/ብ/ክ/መ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን በ2017 በጀት ዓመት የአ/ወ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የቆዩና ያረጁ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲ/ብ/ክ/መ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን በ2017 በጀት ዓመት የአ/ወ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳችን ከተከያዩ ሴከተር መ/ቤቶች በአስወጋጅ ኮሚቴ የተሰበሰቡ የቆዩና ያረጁ
ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል ለእሳት አደጋ ማጥፊያነት እድሳት/ሙሌት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ekgh Procurement of ለእሳት አደጋ ማጥፊያነት እድሳት/ሙሌት አገልግሎት Lot Information Procurement Reference Number: EKGH-NCB-G-0409-2016-PUR Object of Procurement:
St. Peter Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Meat Tender
Invitation to Bid Procurement for Food Meat Tender Procurement Reference No: SPSH-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
Mothers and Children Multisectoral Development Organization Would Like to Invite Potential and Licensed Companies to Supply of None Food Items (NFI) Kits and Borehole/hand-dug Well Spares Located in West Telemt (Tselemti) and East Telemt (Dima) Woredas
Rebid Invitation for the supply of none food items (NFI) kits and Borehole/hand-dug spares Bid No. ESP 27-2024 Mothers and
ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር ዴስክቶኘ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማጨረታ ቁጥር LT/HT/HO/07/2024 ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር ዴስክቶኘ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች