Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ያበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ባጃጅ ሞዴል-FLEEK በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድር ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ.

ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል

ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ

ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ዴስክቶፕ ኮምውተሮች እና የተለያዩ አይነት የኤሌክትሪክ የማዕድ ቤት መገልገያ ዕቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር፡– አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/014/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ዴስክቶፕ ኮምውተሮች

The Ministry of Women and Social Affairs (MoWSA) Invites Eligible Bidders to Develop a Comprehensive Response Mechanism Guideline to Address the Needs of the Displaced Population Including Refugees

Request for expressions of interest (consulting services selection) Assessment Title:- Development of a comprehensive response mechanism guideline to address the

Ministry of Innovation and Technology Invites Eligible Bidders for the Procurement of Day Care Materials

Invitation to Bid Procurement of Day Care Materials Procurement Reference No: MInT-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of STI Medicines

Invitation to Bid Procurement of STI Medicines Procurement Reference No: EPSA-ICB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: InternationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ጎንደር ዩኒቨርስቲ የጽህፈት መሳሪያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የጽህፈት መሳሪያ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0016-2017-PUR Object of Procurement: የጽህፈት መሳሪያ ግዥ Description: የጽህፈት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሊ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ እና የደንብ ልብስ ስፌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ሶ/ክ/004/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሊ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ እና የደንብ

በደ/ኢ.ክ/መ/ የኮንሶ ዞን የካራት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በካራት ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኙ ለሴክተር መ/ቤቶች፣ የአላቂ እና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ፣ የስፖርት ትጥቅ ግዥ፣ የፋብሪካ ውጤቶች የግንባታ ቁሳቁስ ግዥ፣ እና የሞተር ሣይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡኢ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የፅህፈት መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡኢ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች