Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የህትመት ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የግዥ አፈጻጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው የግዥ መመሪያ መሰረት ከዚህ በታች
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የዞኑ አስተዳደር ህንፃ ጥገና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የዞኑ አስተዳደር ህንፃ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የስራሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ1ኛ ዙር ግዥ ለ1ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ሰነድ በ2017 የበጀት ዓመት አላቂ እቃዎች የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የስራሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ1ኛ ዙር
የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ፣ የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃ፣ የጽሕፈት መሳሪያ ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ከ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት
የአላጌ ግብርና ቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ ለ2016/2017 በጀት ዓመት የምግብ ጥሬ ዕቃ ግዥ፣ የፅዳትና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ግዥ፣ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች ግዥ፣ የፕላንት ማሽነሪዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ፣ የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአላጌ ግብርና ቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ ለ2016/2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ወ/ሮ ፈሰሱ ገብሬ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አየለች መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጅማ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ኤር ኮምፕሬሠሮችን እና ለድንጋይ ወፍጮ የሚውሉ የተለያዩ ኮምፖነንቶች (አካላቶች እና መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂ ቁጥር ፡- T-01/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጅማ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት አስፋልት ፕላንት አገልግሎት የሚውሉ ኤር ኮምፕሬሠሮችን ሎት፡-1
የመስከረም ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ /ደ/ት/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሀገር ውስጥ የስፖርት ሸራ ጫማ እና የተለያዩ የኮምፒውተር የላፕቶፕ የፕሪንተር የፎቶኮፒ የጥገና ስራዎች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2017 ዓ.ም የመስከረም ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ /ደ/ት/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Examination Glove Latex Powdered Medium Size of 100 Pcs
Invitation for Bid Examination Glove Latex Powdered Medium Size of 100 pcs Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0007-2017-PUR Object of