Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/01/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች (Dry Machine, Electric Hoist Machine, Spider lift Machine and Washing Machine) ማቅረብ የሚችሉ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ
Ethiopian Heritage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service at Afar Semera
Invitation to Bid Procurement of Hotel Service at Afar Semera Procurement Reference No: EHA-NCB-NC-0014-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በፕሮጀክት ፋይናንሲንግ አገልግሎት የውሃ ማጠራቀሚያ ጋን ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በፕሮጀክት ፋይናንሲንግ አገልግሎት ከዚህ በታች የተመለከተውን ባንኩ ከደንበኛው መልሶ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/017/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ
የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት ባለው በጀት የተለያዩ አልባሳት፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መርጃ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ እንዲሁም የቧንቧ መለወጫ እና የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ው/ቴ/ት/ቤት ግ003/2017 የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት ባለው
ምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችና የእንጨት ሥራ ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2017 ዓ/ም በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን
Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Qualified Category 1 General and Building Contractors (GC/ BC1) for the Design-Build of Semera Airport Terminal and Ancillary Facilities Renovation
Tender NoticeBid Announcement No. SSNT-T483 Ethiopian Airlines Group intends to invite qualified Category 1 General and Building contractors (GC/ BC1)
Ethiopian Heritage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service at Wolaita Sodo
Invitation to Bid Procurement of Hotel Service at Wolaita Sodo Procurement Reference No: EHA-NCB-NC-0015-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
Ethiopian Heritage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service At Adama
Invitation to Bid Procurement of Hotel Service At adama Procurement Reference No: EHA-NCB-NC-0011-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement