Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በእኖር ኤነር መገር ወረዳ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተሽከርካሪ ሞተር ሳይክሎች፣ ጎማዎችንና ፈርኒቸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2016/17 ዓ.ም በጀት አመት  በእኖር ኤነር

የጭሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃ /እስቴሽነር/ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምሥራቅ ሲዳማ ዞን የጭሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የውሃና የግንባታ ዕቃዎች፣ ሲሚንቶ፣ የመኪና ጎማና ከመነዳሪ የመኪና ዘይት ፊልትሮ፣ ናፍታ ፈልትሮ ሸራ መለዋወጫ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ፡-01/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን

የአዱሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዱሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አፈ/ከሳሶች እነ ጌቱ ኪሮስ /178/ ሰዎች አፈ ተከሳሾች እነ አቶ ገ/ሄር ካሕሳይ /3 ሰዎች/ በመካከላቸው ባለው የአፈጻጸም ክርክር

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ እና ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግዥዎችን በግልፅ

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ መድኃኒቶችና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ ጨርቆችና ጫማዎች፣ ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ ህትመቶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት የሚሰጡ፣ የጭነት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከሪካሪዎች፣ የጄኔሬተር ጥገና አገልግሎት የሚሰጡ፣ የአይቲ ጥገና አገልግሎት የሚሰጡ፣ የለስላሣ አቅርቦትና መስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጡ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

በደቡብ ወሎ ዞን የመካነ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ደንብ ልብስ፣ የውሀ እቃ፣ የፅዳት እቃ የህክምና እቃ፣ የመብራት እቃ እና የፅህፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ወሎ ዞን የመካነ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ደንብ ልብስ፣ የውሀ እቃ፣ የፅዳት እቃ የህክምና እቃ፣ የመብራት እቃ

የሸገር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሸገር ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒት፣ የህክምና መገልገያዎች፣ የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች እና የህክምና መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሸገር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሸገር ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒት፤ የህክምና መገልገያዎች ፤ የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች