Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ

ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

DELTA Petroleum Plc is Inviting Qualified Companies to Submit Sealed Bids for Developing DELTA Fuel Card System

INVITATION TO TENDER FOR DEVELOPING DELTA FUEL CARD SYSTEM AND USAGE DEPLOYMENT DELTA Petroleum plc is inviting qualified companies to

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የአገልግሎት እና ዕቃ ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ውል በማስገባት አገልግሎት መጠቀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ከዚህ በታች በሎት የተከፋፈሉትን

ደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ምርት ዘመን በተለያዩ ቦታዎች የተመረተውን ምርጥ ዘር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ህጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር00 1/አገልግሎት/17 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ለ2016/2017 ምርት ዘመን በተለያዩ ቦታዎች የተመረተውን ምርጥ ዘር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት

የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችና ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የተለያየ አቅርቦቶች ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለ በጀት መ/ቤቶች  የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችና ለተማሪዎች

የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር 2 መኪና ብራንዳቸው (brand) ቶዮታ ኮሮላ ክሮስ ሀይብሪድ 2023-4 (Toyota Corolla Cross Hybrid 2023-4)/ ቶዮታ ሱዙኪ ግራንድ ቭታራ ሀይብሪድ 2023-4 (Toyota Suzuki Grand Vitara Hybrid 2023-4)/ ቱክሰን ሀይብሪድ 2023-4 (Tucson Hybrid 2023-4)/ ቢዋይዲ ፊሪጌት 07 ፕለጊን ሀይብሪድ 2023-4 (BYD Frigate 07 Plugin Hybrid 2023-4 የሆነ በፌዴሬሽኑ በተዘጋጀው የመኪናው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአምቦ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ እና በቡራዩ ታጠቅ ማዕከላዊ መጋዘን ያከማቸውን በቆሎ ብዛት 11500 ኩንታል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የበቆሎሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአምቦ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ እና በቡራዩ ታጠቅ ማዕከላዊ መጋዘን ያከማቸውን በቆሎ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት የሚውል Cement Grinding Aid በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የሀገር ውስጥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/07/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት የሚውል Cement Grinding Aid በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

Siinqee Bank Share Company Has Allocated a Budget Towards the Cost of Procurement of Different Types of Promotional Items

Invitation to Bid (National Competitive Biddings) IFB Title: Procurement of Promotional Items Reference Number: SB /NCB/G/02/2024/25 1. Siinqee Bank Share

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በተቋሙ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሊያሰራ ላቀደው የቢሮ ህንጻዎች ዕድሳት ሥራ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግንባታ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በተቋሙ