Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ደበበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/181147 በ19/10/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 191065 በ1/2/2015
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የሥራና የአደጋ መከላከያ አልባሳት (የደንብ ልብስ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግ.ጨ/ኢ.ኢ.ኮ/02/2017 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የሥራና የአደጋ መከላከያ አልባሳት (የደንብ ልብስ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የጊናአገር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት አላቂ እቃ እስቴሽነሪ፣ ቋሚ ዕቃ እና ኤሌክትሮኒክስ፣ የፅዳት እቃ፣ ብትን ጨርቅ የተዘጋጁ ልብሶች እና የደንብ ልብስ ጫማ አወዳድሮ በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የጊናአገር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በመንግስት በጀት በ2017 በጀት አመት
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 01 አየር አምባ ቅድመ 1ኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ መስያ ቁጥር፡– 001/2017 በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 01 አየር አምባ ቅድመ 1ኛ፣ አንደኛ እና
የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ የIT & Electronics ዕቃዎች፣ የጽህፈት መርጃ መሳሪያዎች የፎቶ ኮፒና ፕሪንተር ቀለም እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ በ2017 በጀት ዓመት ለአካዳሚው አገልገሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች፣ አገልግሎቶችን ቀጥሎ በቀረበው ዝርዝር መሠረት
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Drug Materials
Invitation to Bid Drug Materials Procrument CAB Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0069-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የፅህፈት መገልገያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግ.ጨ/ኢ.ኢ.ኮ/03/2017 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የፅህፈት መገልገያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት ጨረታውን
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የባነር ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የባነር ህትመት Lot Information Procurement Reference Number: AASTU-NCB-G-0012-2017-PUR Object of Procurement: የባነር ህትመት Description: ለ2017 ዓ.ም ለአዲስ
Hibret Bank Would Like to Invite Interested Venders to Bid for the Supply of Banners on Contractual Basis for a Period of One (1) Year
Invitation to Bid Bid No. HB/013/2024 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንጽህና መጠበቂያና የጽዳት መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግ.ጨ/ኢ.ኢ.ኮ/04/17 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንጽህና መጠበቂያና የጽዳት መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: በዚሁ