Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite to Eligible Bidders for the Procurement of Computers and Printers
RE-INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Kegna Beverages S.C. is a Beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on
የኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computer Laptop Computer, Printer, Scanner & UPS ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/ OE/103/2024 የኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computer, Printer, scanner EUPS ግዥ
አምቦ ዩኒቨርሲቲ ጄሶ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ጄሶ ጨረታ ቁ.ር 1 Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0016-2017-PUR Object of Procurement: ጄሶ ጨረታ ቁ.ር 1
በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጽህፈት መሳሪያና ለሎች አላቂ የቢሮ ዕቃ እና የመኪና ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት፡– የጽህፈት መሳሪያና ለሎች አላቂ የቢሮ ዕቃ እና የመኪና ጎማ
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ የሚያስፈልግ ጀነሬተር ግዥ አቅርቦት፤ ዝርጋታ፤ ሙከራ በማድረግ ማስጀመር በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ የሚያስፈልግ ጀነሬተር ግዥ አቅርቦት፤
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የቤት የሐራጅ ሽያጭ ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
Wolaita Sodo University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Safety and Fencing Materials
Invitation for Bid Lot-013 Safety and Fencing Materials Lot Information Procurement Reference Number: WSU-NCB-G-0016-2017-PUR Object of Procurement: Lot-013 Safety and
Federal Prisoners Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Advanced Car Driving Simulator
Invitation to Bid Lot 25 Procurement of Advanced Car Driving Simulator Procurement Reference No: FPC-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት የኔትወርከ ዝርጋታ አገልግሎት እና የዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት ሎት (1) የኔትወርከ ዝርጋታ አገልግሎት እና የዕቃ ግዥ በግልጽ