Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
እሌሂሩ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ በለቡ ሙዚቃ ሰፈር አካባቢ ለሚገነባው የሪልእስቴት ፕሮጀክት ግንባታ በኤሌክትሪክ ኢንስታለሽን (G/C/EC)፣ ሳኒተሪ ኢንስታለሽን (G/C/WWC)፤ እና በፊኒሺንግ GC7/BC6 ስራ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል
እሌሂሩ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ የኤሌክትሪ፤ ሳኒተሪ እና የፊኒሺንግ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በለቡ ሙዚቃ ሰፈር አካባቢ ለሚገነባው
Concern Worldwide Invites Bids from Eligible and Competent Construction Companies to Participate in Different Rehabilitation Works in Different Woreds/ Kebeles of the Two Regions
Call for National Tender Bid No – IFB 03-2024 & IFB 04- 2024 Concern Worldwide is a non-governmental, international, humanitarian organization
Dashen Brewery Invites to Eligible Bidders Spare Parts, Direct Inputs, Promotional Items, and Capital Expenditures (CapEx)
NOTICE FOR SUPPLIER REGISTRATION FOR IMPORTERS Dashen Brewery is pleased to announce an opportunity for supplier registration to import spare
የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን Toyota Pickup Double Cab/ቶዬታ ፒካፕ ድርብ (ሞዴል: LNI66-RRMDS፣ የስሪት ዘመን፡ 1996/እ.ኤ.አ) ተሽከርካሪውን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን፤ 1. Toyota Pickup double cab/ቶዬታ ፒካፕ ድርብ (ሞዴል: LNI66L-RRMDS፣ የስሪት ዘመን፡
Prime Property Management and Logistics Solutions P.L.C. Would Like to Invite Capable Partners for a Joint Operation/partnership or Full-scale Investment and Operation Takeover of a Well-known Water Bottling Plant
Invitation for Joint Operation Expression of Interest Our Company Prime Property Management and Logistics Solutions P.L.C. would like to invite
The National Democratic Institute for International Affairs Seeks to Engage an Authorized and Certified Audit Firm to Undertake the Audit of its Books of Accounts Based on the International Public Sector Accounting Standards (IPSAS)
REQUEST FOR PROPOSALS–EXTERNAL AUDIT The National Democratic Institute for International Affairs (NDI) is a US-based nonprofit, nonpartisan, nongovernmental organization that
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/03/2017 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR), Representation Office in Ethiopia, Addis Ababa, Wishes to Notify All the Contractors/ Suppliers Who Were Previously Registered with and Doing Business with UNHCR of Business Management Software Called MSRP, Under Which All its Suppliers/contractors/vendors Were Registered Previously, to a New Software Platform Called Oracle Cloud-ERP
UNHCR United Nations High Commissioner for Refugees Haut Commissariat des Nations Unies pour les réfugiés NHCR Representation in Ethiopia Tel.:
ወጋገን ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል መኪና በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
ወጋገን ባንክ አ.ማለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡ ወጋገን 002/2017 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ