Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Addis Ababa University Addis Ababa Institutes of Technology African Railway Center of Excellence (AAU AAIT ARCE) Would Like to Invite Eligible and Qualified Bidders for Different Types of Railway Engineering Laboratory Equipment and Supplies
Invitation to BidInternational Competitive Open Bid Procurement Reference Number: – AAU/AAIT/ARCE/ICB/01/2024 Country: – Ethiopia Project Name: – AAU, African Center
Commercial Bank for Ethiopia (CBE) Intends to Procure Different Items
COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIAINVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID 1. Commercial Bank for Ethiopia (CBE) intends to procure the following items:
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የእርሻ አገልግሎት ለሸንኮራ አገዳ ማሳ ዝግጅት የሚያገለግል የትራክተር እና ተቀጽላ (implements) ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/11/2024 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን የእርሻ አገልግሎት ለሸንኮራ አገዳ ማሳ ዝግጅት የሚያገለግል የትራክተር እና ተቀጽላ
Dashen Bank Invites All Eligible and Interested Bidders for Procurement of Different Items
CALL FOR NATIONAL TENDEROpen Tender NO.DBOTO1624/25 Dashen Bank invites all eligible and interested bidders for the procurement of the under-listed
የደቡብ ኢት/ያ ክልል ግብርና ቢሮ የተለያዩ ጽ/መሳሪያዎች እና ጽዳት ዕቃዎች ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተለያዩ ጽ/መሳሪያዎች እና ጽዳት ዕቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 102/17 የደቡብ ኢት/ያ ክልል ግብርና ቢሮ የተለያዩ ጽ/መሳሪያዎች እና ጽዳት
Ethiopian Food and Drug Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service
Invitation to Bid HOTEL SERVICE ADDIS ABABA Procurement Reference No: EFDA-NCB-NC-0002-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
Ethiopian Food and Drug Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Vehicles Spare Parts
Invitation to Bid VEHICLES SPARE PARTS Procurement Reference No: EFDA-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot
የኦሮሚያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ለ2017 የበጀት አመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፡- CC TV Camera, Air Conditioner, Sound System በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2017 የኦሮሚያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ለ 2017 የበጀት አመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ከ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ከ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ