Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/01/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች (Dry Machine, Electric Hoist Machine, Spider lift Machine and Washing Machine) ማቅረብ የሚችሉ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አክስዮን ማህበር 400 ኩንታል የሚጭን በቁጥር አራት እና ከዚያ በላይ የሆነ ተሽከርካሪ ማቅረብ የሚችል የትራንስፖርት አገልግሎት ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኢፐወአማ/03/2016 ድርጀታችን የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት መስፈርቶችን ለሚያሟሉ ህጋዊ ፍቃድ ላላቸው ድርጅቶች ማህበሮች እና
የደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን ከጨና ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በየሴክተሩ በተለያዩ ምክንያቶች ተበላሽተው ቁመው ሳያገለግሉ የቆዩ ተሽከርካሪዎችንና የተለያዩ አገልግሎት የማይሰጡ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ግልጽየጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-01/2017 የደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን ከጨና ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በየሴክተሩ በተለያዩ ምክንያቶች ተበላሽተው ቁመው ሳያገለግሉ የቆዩ ተሽከርካሪዎችንና የተለያዩ
የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ 2017 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል፣ የህክምና እቃዎች፣ መድሃኒት፣ የጭነት መኪና መድሃኒት ለመጫን፣ የኦክስጂን ስሊንደርና የሆስፒታል እቃዎች ጭኖ ማስገባት፣ ኦክስጂን ስሊንደር ለሆስፒታሉ ሞልቶ የሚያስገባ ድርጅት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ 2017 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል፣ የህክምና እቃዎች፣ መድሃኒት፣ የጭነት መኪና
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የመኪና ዕቃ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0086-2017-PUR Object of Procurement: የመኪና ዕቃ Description: ማስተር ሲሊንደር የፍርሲዮን
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ውስጥ በወራቤ ከተማ ለሚካሄደው ስልጠና ለሰልጣኞች የሚሆን የምግብ አገልግሎት በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ እንዲቀርብለት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ውስጥ በወራቤ ከተማ ለሚካሄደው ስልጠና ለሰልጣኞች የሚሆን የምግብ አገልግሎት በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ እንዲቀርብለት ይፈልጋል፡፡
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ የዳዎ መኪና ዕቃ መሸፈኛ ሸራ (ፖለሽት 9ሜ.Ⅹ11ሜ.) 1ኛ ደረጃ ተሰፍቶ የተዘጋጀ ኮሪያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of የዳዎ መኪና ዕቃ መሸፈኛ ሸራ (ፖለሽት 9ሜ.Ⅹ11ሜ.) 1ኛ ደረጃ ተሰፍቶ የተዘጋጀ ኮሪያ ( ለሁለተኛ
የመድሐኒት አቅርቦት አገልግሎት አዲስ አበባ ቁጥር-1 ቅርንጫፍ ለ28 ሰራተኞች መቀመጫ ወንበር ያለው ሰርቪስ ሚዲ ባስ(ኮስትር) ተሽከርካሪ ከህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በኮንትራት ለሰራተኞች ሰርቪስ ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- ኢመ አ አ አ/አበባ ቁጥር-1ቅርንጫፍ / 11/2017 የመድሐኒት አቅርቦት አገልግሎት አዲስ አበባ ቁጥር-1 ቅርንጫፍ ለ28 ሰራተኞች መቀመጫ
Ministry of Education Invites Eligible Bidders to the Upgrade of Existing Database Software
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST CONSULTING SERVICES Country: Ethiopia Organization:- MINISTRY OF EDUCATION Name of Project:-GEQIP-E FIRMS SELECTION Assignment Title:-
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Clothes, Sport Material and D/t Textile
Invitation to Bid Clothes, Sport Material and d/t Textile Procurement CAB Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0070-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement