Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም
የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በ624 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለ ቤት ሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ በቀለች ጎአ ጠበቃ አቶ በረከት ባሩዳ እና
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የብርሃን በር ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የመምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች መዝናኛ ክበብ ለምግብ ቤት አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የብርሃን
ኃይለማርያም እና ሮማን ፋውንዴሽን ለፕሮጀክቱ ተሳታፊዎች የሥራ ማስጀመሪያ ካፒታል በዓይነት ለማቅረብ የተለያዩ የቤት እንስሳትን በዘርፉ ከተሰማሩና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ካላቸው ህጋዊ አቅራቢዎች በሀገርአቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኃይለማርያም እና ሮማን ፋውንዴሽን (HRE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወጣቶች የራስ ስራ እድል ፈጠራ ፕሮጀክትን
ሰላም የአነስተኛ ፋይናንስ ተቋም (አ.ማ) ለተለያዩ ቢሮዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ከህጋዊ ንግድ ድርጅቶች/ ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ሰላም የአነስተኛ ፋይናንስ ተቋም (አ.ማ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን እና በአካባቢው የሚገኝ ማይክሮ
በደ/ም/ኢ/ህ/ከ/መ/በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለኮንታ ኮይሻ ወረዳ አስ/ር ጽ/ቤት በደልባ ቀበሌ ህፃናት ሞዴል ቅድመ አንደኛ ትም/ት ቤት ግንባታ በ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/ከ/መ/በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለኮንታ ኮይሻ ወረዳ አስ/ር ጽ/ቤት በደልባ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት መተባበር የመ/ደ/ት/ቤት የተለየዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Lessan(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየመተባበር የመ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሁለተኛ ዙር ሎት 1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች (የበጀት ርዕስ 6212)-የጨረታ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and Fix Cupboards ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/30/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለተለያዩ የድርጅቱ የህንፃ እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውል የአርማታ ብረት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/BM/30/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለተለያዩ የድርጅቱ የህንፃ እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች ግንባታ
Mida Kegn Woreda Finance/Agriculture and Land Office Invites Sealed Bids for the Construction of Elala Jaba Modern Fruit Nursery in Didiksa Amuma Kebele.
Ethiopian Herald(Feb 28, 2026) Request for Bid (RFB) Procurement Ref. No.:- ET-OROMIA MIDA K WOR-FSRP-516766-CW-RFB Mida Kegn Woreda Finance Office/Agriculture