Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ያበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ባጃጅ ሞዴል-FLEEK በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ.
ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Shegar City Administration Finance Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Decor WK. Office
Government (Mar 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/08ad9abe-4eec-4cdb-95a4-6299b0e761d7/open Invitation for
Shegar City Administration Finance Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Decor WK Office
Government (Mar 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/6fc04295-4a2b-48db-8246-db09f5cb66e3/open Invitation for
በአ/ብ/ክ/መ/በምስ/ጎጃ አስ/ዞን በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የደብረወርቅ የመጀ/ደ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የፋርማሲ ክፍል የአልሙኒየም /APTS/ ግንባታ የአገልግሎትና የእቃ አቅርቦት ግዥ እንዲፈጸምላቸው በጠየቁት መሰረት ግዥውን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአ/ብ/ክ/መ/በምስ/ጎጃ አስ/ዞን በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የደብረወርቅ የመጀ/ደ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የፋርማሲ ክፍል
በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግዥው መለያ ቁጥር 004/2018 በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት 4ኛ ዙር
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ለመንገድ ግንባታ ስራ ላይ የተሠማሩ የተለያየ ዓይነት የደንብ ልብስ እና የልብስ ሳሙና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢመአ ሶዶ ዲስትሪክት 02/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ለውድድር አገልግሎት የሚሆን ሳይክል አቅራቢ ከሆኑ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ለውድድር አገልግሎት የሚሆን ሳይክል አቅራቢ ከሆኑ ድርጅቶች
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Goods & Services
Addis Zemen(Feb 28, 2026) INVITATION TO BID (ITB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB-27/2025/26. 1. Awash Bank invites
የደባርቅ ከተማና አስተዳደር ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ 2018 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደባርቅ ከተማና አስተዳደር ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ 2018 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት
የውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ዋና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለሚገነባቸው የተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) ፓምፖች፣ጀነሬተሮች እና ተያያዥ እቃዎች ግዥ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር WWC/KMCO/NCB01/2018 የውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ዋና