Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ደበበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/181147 በ19/10/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 191065 በ1/2/2015
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Jhpiego Ethiopia Invites Bids for the Supply of Various Personal Protective Equipment (PPE).
Reporter(Mar 01, 2026) INVITATION TO BID For the Procurement of Different Personal Protective Equipment (PPE) Invitation to Bid No. 005/2026
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 020/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Mar 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ
Embassy of the United States of America Will Hold an Online Auction Including but Not Limited to Appliances, Furniture, and Many More.
Reporter(Mar 01, 2026) U.S. EMBASSY ONLINE AUCTION https://online-auction.state.gov/ Furniture, Generator, Office Cubicles and many More, On March 25-27, 2026 Embassy
Hibret Insurance Share Company Invites Bids for the Procurement of Five (05) Electric Automobile Vehicles (EVs) with Specific Requirements Including a Minimum Driving Range of 305-405 KM and Lithium Iron Phosphate Battery.
Reporter(Mar 01, 2026) UNIC-BID-NO.27-27-006INVITATION OF BID FOR THE PROCUREMENT OF ELECTRICAL AUTOMOBIL VEHICLES 1. Hibret Insurance Share Company would like to
AWA Invites Registered Audit Firms to Submit Proposals for Auditing Books of Accounts for the Year Ended December 31, 2025.
Reporter(Mar 01, 2026) INVITATION FOR EXTERNAL AUDIT AWA is a not for profit international NGO that was legally registered under
ተስፋ ድርጅት የተማሪ ጫማዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Mar 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመኖሪያ ህንጻ እና የፋብሪካ መጋዘን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት
Rammis Bank Invites Bids for a Microsoft Windows Server 2022 License.
Reporter(Mar 01, 2026) National Competitive Bidding (NCB)Ref.NO: RB/OT/006/2026 1. Rammis Bank invites potential and interested bidders for participated in the