Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ደበበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/181147 በ19/10/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 191065 በ1/2/2015
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ ባጃጅ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Mar 02, 2026) ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ግዛቸው ፈንቴ እና በአፈ/ተከሳሽ ታደሰ ቦጋለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ
የደላንታ ወረዳ ፍ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ህትመት እንዲሁም ካባ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የደላንታ ወረዳ ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤታችን አገልግሎት
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 04/2018 ዓ.ም በቂርቆስ ክ/ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሽኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ እና የመስክና የላፕቶፕ ቦርሳ ግዥ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሽኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ሎት 1፡- የሻይ ቡና
የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ፑል ለ2018 በጀት ዓመት እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 003/2018 የልደታ ከ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ፑል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በክልላችን በም/ኦሞ ዞን በሜኒት ጎልድያ ወረዳ ኮላይ ጤና ጣቢያ ቀሪ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 04, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በክልላችን በም/ኦሞ
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የዞን ጤና መምሪያ ቢሮ ጥገና፣ የዞኑ ትራንስፖርትና መንገድ ሴክተር መምሪያ መፀዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 04, 2026) ግልፅ የህንጻ/ጥገናና መፀዳጃ ቤት ግንባታ/ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ሎት1፡-
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Mar 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ኩባንያ የውሃ ማቆሪያ (Geomembrane Sheet) መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 04, 2026) ውሃ ማቆሪያ (Geomembrane Sheet) ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር APF/17/2018 LOCAL አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ኩባንያ