Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Request For Proposal (RFP) Renovation of Stores-Re-advert for Didudistrict Store RFQ No: 017/2024 Title: Renovation of Store in Oromia region at Didu districts. Issuing Office and Address for Bid Submission:
Abt Associates Inc. Invite to the Renovation of a Store in the Oromia Region at Didu Districts
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ(1ኛ) እና ለሁለተኛ(2ኛ ) ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት እና ለጣምራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315012 በህዳር 25 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ315481
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለተለያዩ ተቋማት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ሞንታርቦ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለተለያዩ ተቋማት አገልግሎት
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ስቴፋኒ ክሌር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳዊት ኃይሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የጥገና ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid LOT 05 የጥገና ዕቃዎች 2017 በጀት ዓመት Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0032-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
የሲኖትራክ መኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ገቢያነሽ አፈወርቅ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ተስፋዬ ጉተማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለተለያዩ መንገድ ግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን በቁርጥ ዋጋ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል
የኮንስትራክሽን ምሣሪያዎች የቁርጥ ዋጋ ኪራይ ግዥ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለተለያዩ መንገድ ግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ባሌ ዞን ጊኒር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተዘጋጀ የደንብ ልብስ፣ የስፌት ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የህንፃ መሳሪያ /construction Material/፣ ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ባትሪ፣ ቋሚ እቃ ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ እና ሞተር ሳይክሎች ባለ 150 Cc እና በታች ግልፅ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ባሌ ዞን ጊኒር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ በወረዳው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የተለያዩ የህትመት ስራዎች፣ የአገልግሎት ኪራይ፣ የመኪና ጌጣጌጥ፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ከሎት 1–6 ድረስ ለአንደ አመት የሚቆይ ውል በመግባት በግልጽ
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አትክልቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 083 ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አትክልቶች ግዥ Procurement Reference No: WKU-NCB-G-0036-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ቤት