Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ደበበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/181147 በ19/10/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 191065 በ1/2/2015
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዳሸን ባንክ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/013/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የጨረታ ቁጥር አአከመባ /መደበኛ/ ቡ-2/005/2016 የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ስለማራዘም
የጨረታ ቁጥር አአከመባ /መደበኛ/ ቡ-2/005/2016 የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ስለማራዘም የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለሠራተኞች አገልግሎት
የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት እስቴሽናሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ጀነሬተር፣ የጽዳት እቃዎች፣ አልባሳት፣ የመኪና ጎማ፣ ተሸከርካሪ (ሞተር ሳይክሎች) እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች እና የውሃ እቃዎች ግዥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ጌ/ወ/ፋ/ግ/ጨ/ቁ /01/2017 በማ/ኢ/ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2017 በጀት አመት በተፈቀደው መደበኛና
ሬስት ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የጥበቃና ፅዳት አገልግሎት እንዲሁም የድርጅቱ ሎጎ ያለበት ጥቁር የፕላስቲክ ኤርጌንዶ ጫማዎችን መግዛት ይፈልጋል
የፅዳት ዕቃ ግዢ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሬስት ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የጥበቃና ፅዳት አገልግሎት በመላው ሃገሪቱ እያቀረበ የሚገኝ ሲሆን ለ2017 በጀት ዓመት ለደንበኞቹ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት በ 2017 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ስራ ማስፈፀሚያ የሚውሉ እቃዎችን ማለትም የቢሮ አላቂ እቃዎችን የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች እና አላቂ የምርት መሳሪያዎች እቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት በ 2017
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ ከተማ ወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ /ቤት ጥራታቸውን የጠበቁ የጽህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የተለያዩ አገልገሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ፡- 001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ /ቤት ጥራታቸውን የጠበቁ የጽህፈት መሳሪያ፣
በየካ/ክ/ከተማ/አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር የካ/ወ/10/ጤ/ጣ/01/2017 በየካ/ክ/ከተማ/አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 /አንቆርጫ/ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ መሰተንግዶ፣ ህትመት፣ የቢሮ ማሽን ጥገና፣ የቢሮ እና የቢሮ ዕቃዎች ጥገና፣ እና የመኪና ኪራይ፤ የአትክልት ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ልዩ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 959 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ