Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የውጪ ኦዲተር ሥራ ጨረታ ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ቀልጣፋ የብድርና የቁጠባ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ሲሆን፤ ፍላጎት
ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት አመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል
Invitation to International Competitive Bid (Re-Bid) Request for proposal – Privileged Access Management (PAM) Implementation Bid Ref. No. PD/RFP-O-08/2024 Bank of Abyssinia would like to invite eligible bidders to procure
Bank of Abyssinia Would Like to Invite Eligible Bidders to Procure Privileged Access Management (PAM) to Bolster its Cyber Security Posture, Especially in Environments Where Privileged Accounts Play a Pivotal Role in Maintaining the Integrity and Confidentiality of Sensitive Information
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 23/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
የኦዲት አገልግሎት ግዥ እና የኮምፒውተር አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር /ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ ግ/ጨ/ቁ/03/2016 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን አገልግሎት ማለትም ሎት 1. የኮምፒውተር የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000/ አስር ሺህ/
የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የኦዲት አገልግሎት ግዥ እና የኮምፒውተር አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ መድኃኒቶች እና ሪኤጀንቶች እና የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ
በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አምፖል (Fluorescent LIGHT)፤ PASSENGER ELEVATOR EMPTY CARTON፤ ELECTRIC CABLE & OTHER RECTANGULAR HOLLOW SECTION (የግንባታ ዕቃ)፤ CAR GLASS & CAR BATTERY እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታዊወቂያ ቁጥር 7-16/2017 ጨረታ በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና
The Ministry of Innovation and Technology. Ethiopia Digital Foundation Project (EDFP) Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Implementation of Wireless Networks for Higher Education Institutions on a Turnkey Basis
Request for Bids Goods [Two-Envelope Bidding Process] Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopia Digital Foundation Project
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለተለያዩ አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሸከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ሠነድ የጨረታ ቁጥር -Disposal 0002/2017 ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለተለያዩ አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሸከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር
Wolaita Sodo University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Drip Irrigation Materials
Invitation for Bid Lot – 008 Drip Irrigation Materials (0.25ha) Lot Information Procurement Reference Number: WSU-NCB-G-0011-2017-PUR Object of Procurement: Lot
ጎንደር ዩኒቨርስቲ ለማስተርካርድ ፋውንዴሽን ስኮላር ፕሮግራም የጽ/መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለማስተርካርድ ፋውንዴሽን ስኮላር ፕሮግራም የጽ/መሳሪያዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0021-2017-PUR Object of Procurement: ለማስተርካርድ ፋውንዴሽን
የኢትዮጵያ ሚዲያ ባለስልጣን ባለ 5 ኮኮብ ሆቴሎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ባለ 5 ኮኮብ ሆቴሎች ብቻ የሆኑት አዲስ አበባ ላይ Procurement Reference No: EMA-NCB-NC-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
ጎንደር ዩኒቨርስቲ የወፍጮ ቤት መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid በድጋሜ የወጣ የወፍጮ ቤት መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0020-2017-PUR Object of Procurement: በድጋሜ
Jigjiga University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food
Invitation to Bid PROCUREMENT OF FOOD Procurement Reference No: JJU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: