Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት supply & fix non-polished porcelain wall cladding tile & supply

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አማራ ባንክ 07/2016 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ

አማራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች የጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ፈርኒቸሮችና ሞተር ሳይክሎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች የጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ፈርኒቸሮችና

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Service for Photocopy Machine Mx-x5050

Invitation for Bid Service for Photocopy Machine mx-x5050 Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-NC-0108-2017-PUR Object of Procurement: Service for Photocopy

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ የተለያዩ የፅሕፈት መሣሪያዎች፤ የፕሎተሪ ቀለም (plotter Ink)፤ ቶነር እና A-3 መዝገብ ህትመት ከህጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ የተለያዩ የፅሕፈት መሣሪያዎች፤ የፕሎተሪ ቀለም (plotter ink)፤ ቶነር እና A-3 መዝገብ ህትመት

Government Communication Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery

Invitation to Bid Lot-3 Procurement of Stationery Procurement Reference No: GCS-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት አመት ለመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች እና ትራኮች በሰዓት የኪራይ አገልግሎት በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር አአከመባ /ግብዓት/ ቡ-2/002-2/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት አመት ለመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት

Ethiopian Catholic Church Social & Development Commission Branch Office of Harar (ECC-SDCBOH) Has Received a Grant from the PaGR Project for the Drilling of the Biyo Ade Bore Hole in Shebele Woreda Fafan Zone in the Somali Regional State

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የፕላስቲክ ወንበርና ጠረንጴዛ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሆስፒታል የፅዳት ዕቃዎች፣ የሪኤጀንትና የህክምና ቁሳቁሶች፣ መድኃኒቶች፣ የሃይሩፍ መኪና፣ የጭነት መኪና፣ የህክምና ፎርማት ስራዎች እና የካፍቴርያ አገልግሎት ማቅረብ የሚችሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ ለማቅረብ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ከሌጅ 1ኛ ሎት(1) የፅዳት ዕቃዎች፣ 2ኛ ሎት(2) የሪኤጀንትና የህክምና ቁሳቁሶች፣ 3ተኛ ሎት (3)

በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ፅ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን እና የተለያዩ አዳዲስ የመኪና መለዋወጫዎችን እና የሕንፃ መስሪያዎችን ያሉ ጄኔሬተሮችን እና ሌሎች ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አውዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ፅ/ቤት በሽያጭ መለያ ቁጥር ሐረ–ተሸ ሸያጭ 001/2017 የተለያዩ