Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት supply & fix non-polished porcelain wall cladding tile & supply
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 07/2016 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ
አማራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ፈርኒቸር፣ የመኪና ስፔር ፓርት፣ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የህክምና መገልገያ ዕቃዎችን እና ኤሌከትሮኒክስ (ድጋሚ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር (ሁለት) 02/2017 ዓ.ም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ፈርኒቸር፣
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሆቴል መስተንግዶ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የሆቴል መስተንግዶ ግዥ በአዲስ አበባ ኮከብ ሶስት እና ከዛ በላይ ሎት-3/2017ዓ/ም Procurement Reference No: MoI-NCB-NC-0007-2017-BIDProcurement Category: Non
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ለማሰራትና ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡- የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ የጽህፈት
Federal Supreme Court Invites Eligible Bidders for the Procurement of Supply, Installation, Testing, and Commissioning Court Audio and Video Recording and Transcription System, TV and Workstation Computers
Invitation to Bid Supply, Installation, Testing and commissioning court Audio and video recording and Transcription System, TV and Workstation Computers
The I/A/Bor Zone Finance Office Now Invites Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for Construction Works of the Above Bridge Projects
NOTICE OF INITATION TO BID IAB/Zone Finance /NCB-Bid No 02/2017 The National Regional State of Oromia has allocated a budget
በደቡብ ኢት/ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ጽ/መሳሪያ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና የመኪና መለዋወጫ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሎት-1፤ ጽ/መሳሪያ ሎት-2፤ ሌሎች አላቂ ዕቃ ሎት-3፤
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት እና በስሩ ላሉት ከተሞች ማለትም፤ ለወላይታ ሶዶ እና አካባቢው፣ አረካ፣ ሆሳዕና፣ ወልቂጤ፣ እምድብር፣ ቡታጅራ፣ ወራቤ፣ አርባምንጭ፣ ስውላ፣ ጂንካ፣ ዱራሜ እና ሀላባ የተለያዩ ሞዴሎች የሆኑ መኪኖች ኪራይ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኪና ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት እና በስሩ ላሉት ከተሞች ማለትም፤ ለወላይታ
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building Material
Invitation to Bid Building Material Procurement wc Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0144-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የገላን ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም አላቂና ቋሚ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብሶች እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ የተለያዩ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የህክምና መድሃኒቶችና መገልገያ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የገላን ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ