Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
RE-INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1, 2017. The beverage green field project is located in
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for BOTTLE LABELS
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2016 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት መቶ የመኪና ጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት መቶ የመኪና ጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2016 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት ለወረዳው እንሰሳት ሃብት ልማት ጽ/ቤት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት ለወረዳው እንሰሳት ሃብት ልማት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእንስሳት መድኃኒት እና የህካምና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ የጨረታ መለያ ቁጥር 02/አር/ኮ/ 2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
VSF-Suisse Ethiopia Invites Bids from Potential Animal Feed Suppliers, Cooperatives, and Animal Feed Producers to Supply 1012.5 Quintals of Total Mixed Ration (TMR) Feed for Small Ruminants (sheep and Goats)
INVITATION TO TENDER Tender reference No: VSFS/ETH/2024/01-DERSS Tender Name: Tender for Supply of Animal Feeds Total Mixed ratio (TMR) Vétérinaires
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችንና የተለያዩ መጠን ያላቸውን ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2017 የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችንና የተለያዩ መጠን ያላቸውን ጎማዎችን በግልጽ
በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች እና ለሚጠገኑ መንገድ ጥገና መስመሮች ላይ አገልግሎት የሚዉል የዉሃ ቦት መኪናዎችን በመከራየት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡– ሲ/መ/ባ/003/2017 በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች
ቢጣ ወረዳ ፋይ/ል/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያና አላቂ የቢሮ እቃዎችን፣ የእንስሳት መድሐኒቶችን፣ ፈርኒቸሮችን፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቢ/ወ/ግ/ጨ ቁጥር 01/2017 በደ/ምዕ ኢትሕ ከመንግስት በከፋ ዞን ቢጣ ወረዳ ፋይ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ሴከተር መ/ቤቶች
የቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ወንበሮች እና ጠረጴዛ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መክሊት ሪልስቴት እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሳሙኤል ኢታፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2017 የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ
በምስራቅ ወለጋ ዞን የዲጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ ንብረቶች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ጀነሬተር፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ወለጋ ዞን የዲጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የተለያየ ብዛት ያላቸውን ቆየት ያሉ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ቁሳቁሶች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች ከነመለዋወጫቸው፣ የቧንቧ እቃዎች አሮጌ የመኪና መለዋወጫዎችና ጎማዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የቢሮ ቁሳቁሶች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች ከነመለዋወጫቸው የቧንቧ እቃዎች፣ አሮጌ የመኪና መለዋወጫዎችና ጎማዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ