Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ስ/ኮ/ምዕራብ/ቅ/ጽ/ቤት 02/2016 መ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች ጠዋት እና ማታ ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ አቃቂ ቃሊቲ ከሚገኘው ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 9 ሚኒባስ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸው የመጫን አቅም 12 ሰው የሆኑ ታክሲዎች እና 1 የቀን ውሎ ሚኒባስ የኪራይ አገልግሎት ግዥ የሚሰጥ የግዥ መለያ ቁጥር ፕሮ/ምዕራብ 02/2016፣ የመኪና መለዋወጫ Rare Hand Braker Cable፣ Axle Seal፣ Shock Absorber Bushing (rear) ለኒሳን መኪና ፕሮ/03/2016፣ የሰራተኞች መታወቂያ፣ የደረት ባጅ እና የጠረጴዛ መገለጫ፤ አቅጣጫ ጠቋሚ ፕሮ/04/2016 እና የኮፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ጥገና ፕሮ/05/2016 በግልጽ ጨረታ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርቶች

ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሃረጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሃራጅ ቁጥር 01/2016 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Submit Their Interest in Providing the Service

REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES FIRMS SELECTION) Federal Democratic Republic of Ethiopia Horn of Africa Ground Water for

Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Equipment

Invitation for Bid Purchase Requiting of Sanitary Equipment Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0033-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requiting of

The Afar Road Development and Transport Bureau Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for Consultancy Works of the Road Projects

NATIONAL COMPETITIVE BIDDING REQUEST FOR PROPOSAL FOR CONSULTANCY SERVICES 1. The Afar National Regional State represented by Afar Road Development

The African Society for Laboratory Medicine (ASLM) is Seeking Qualified and Experienced Service Providers to Design, Implement, and Support a Cutting-edge Network Infrastructure and Security System for its Ethiopian Office in Addis Ababa

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቀላልና የከባድ ሽከርካሪዎች፣ የኮንስትራክሽን ማሽኖች እና የፕላንቶች መለዋወጫ ዕቃዎች መደርደሪያ ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአከመባ/መደበኛ/ቡ-2/012/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቀላልና የከባድ ሽከርካሪዎች፣ የኮንስትራክሽን ማሽኖች እና

ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎች ያገለገሉ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሚ/ኮ/ግዥ/ን/አስ/0003/2017 ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎች ያገለገሉ ጎማዎች እና ባትሪዎችን

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የግቢ ተፋሰስ አገልግሎት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የግቢ ተፋሰስ አገልግሎት ስራ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

World Vision Ethiopia Currently Wants to Invite Eligible Soap Manufacturers to Participate in the Bid Floated for Bid for Long-Term Agreement for the Provision of Different Types of Soap, Grade 1 & Grade 2 as Per Ethiopian Standard

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ግብርና አ/ጥ/ህ/ስ/ ጽ/ቤት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ በ2017 በጀት ዓመት ማቲ አነስተኛ መስኖ ጥገናና ማስፋፊያ ግንባታ ስራ ከህጋዊ ስራ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ግብርና አ/ጥ/ህ/ስ/ ጽ/ቤት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ በ2017 በጀት