Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/01/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች (Dry Machine, Electric Hoist Machine, Spider lift Machine and Washing Machine) ማቅረብ የሚችሉ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅጽቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ እና 44 ሞተር ሳይከሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyster Sewing Thread፣ Earphone፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ Pocket Balance፣ በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2017 እና የሐራጅ ቁጥር 04/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅጽቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 08 የበኣታ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓመት በጀት የሚያስፈልጉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
ለአንደኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 08 የበኣታ ጤና
በልደታ ክ/ከ/ወረዳ 06 የሚገኘው የመቅደላ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ለተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በልደታ ክ/ከ/ወረዳ 06 የሚገኘው የመቅደላ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ለተለያዩ
The Ethiopian Engineering Corporation (EEC) Invites Wax-sealed Bids from All Interested Registered and Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Vehicles
INVITATION FOR BID IFB NO: NCB/EEC/06/2017 The Ethiopian Engineering Corporation (EEC) invites wax-sealed bids from all interested registered and eligible
ለካፋ ዞን ግብርና መምሪያ ከ62 ኩንታል በላይ የመጫን አቅም ያላቸው የጭነት አገልግሎት ለመግዛት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ /ግ/ጨ/ቁጥር 03/2017 ለካፋ ዞን ግብርና መምሪያ አማካይኝነት ከተለያዩ ቦታዎች ማለትም ከ አ.አበባ ከመናገሻ፣ ከኮፋሌ፣ ከዶዶላ፣ ከአሶሳ ፣ከአሰላ፣
Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service (AAPPPDS) Invites Interested & Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Types of Machines and Vehicles
Invitation to Tender Tender Reference No: AAPPPDS/SA/ICB/PG/50/01/2017 Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service (AAPPPDS) has funds
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅ/ጽ/ቤት በሸገር ከተማ የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ የየረር ተራራ Echo Tourism መስህብ የመረጃና አቅጣጫ መጠቆሚያ ዴስክን ለማስገንባት በዚህ ሙያ ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅ/ጽ/ቤት በሸገር ከተማ የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ የየረር ተራራ Echo
The Oromia Transport Agency (OTA) Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of “Transport Inspector Reflective Weld Jacket”
Invitation to Bid Oromia Regional State Transport Agency (OTA) Procurement Reference Number: OTA/NCB/G/01/2024 The Oromia Transport Agency (OTA) now invites
ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል Head Light Tester (for Any Type)፣ Hydrolic Car Lifting Machine Service፣ የጥበቃ አገልግሎት፣ Competency Framework Development and Implementation Project Advisor፣ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ባሉት 510 አውቶብሶች ላይ ስቲከር በመለጠፍ ማስታወቂያ የሚሰሩ ድርጅቶችን፣ ሚዛን ጣቢያ የተመረጠበት ቦታ ላይ የመትከል ስራ መስራት እና Tire and Tube Flap and TYer with Inner Tube በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2017 ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል ሎት 1 Head light tester (for any type)፣ ሎት