Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 23/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
የኦዲት አገልግሎት ግዥ እና የኮምፒውተር አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር /ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ ግ/ጨ/ቁ/03/2016 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን አገልግሎት ማለትም ሎት 1. የኮምፒውተር የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000/ አስር ሺህ/
የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የኦዲት አገልግሎት ግዥ እና የኮምፒውተር አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Invitation to Re-Bid(National Competitive Biddings)IFB Title: Procurement of Digital ScreenReference Number: SB /NCB/G/OI/ 2024/25 Siinqee Bank Share Company has allocated a budget towards the cost of procurement of a Digital
Siinqee Bank Share Company Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Digital LED Screen
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት መወዳደር
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) የቆዳ ቦርሳዎችን (Leather Bags) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) የ50ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን እና 37ኛ ዓመታዊ ጉባኤውን በጥቅምት 8_9 ቀን 2017 ዓ.ም.
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሁርሶ የሚገኘው ለአጭር ኮርስ እጩ መኮንን ማሰልጠኛ ት/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ አልባሳት፣ የት/ት መርጃ ዕቃዎች እና የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የሰፈር ጥገና እቃዎች በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ኢ/01/2017 በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሁርሶ የሚገኘው ለአጭር ኮርስ እጩ መኮንን ማሰልጠኛ ት/ቤት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እታገኝ ብርቃየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሚካኤል ብርሀኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመትኛ ዙር ለስልጠና አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የማሰልጠኛ ጥሬ እቃዎችን እና የምግብ ዝግጅት ፍሬሽ ግብአቶችን እንዲሁም የቢሮ አላቂና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመትኛ ዙር ለስልጠና አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የማሰልጠኛ ጥሬ እቃዎችን
በአብክመ ሰ/ሽዋ ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ፅ/ቤት ለእንስሳት ጤና አገልግሎት የሚውሉየተለያዩ የእንስሳት መድሀኒቶች እና የህክምና መሳሪያዎችን ለመግዛት ተጫራቾችን አወዳድ ሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 በአብክመ ሰ/ሽዋ ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ፅ/ቤት ለእንስሳት ጤና
በአራዳ በክ/ከተማ የዳግማዊ ምኒልክ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በአራዳ በክ/ከተማ የዳግማዊ ምኒልክ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች
የገላን ጉራ ቅድመ መጀመሪያ እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃ፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 የገላን ጉራ ቅድመ መጀመሪያ እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ
በሸገር ከተማ አስተዳደር የሲዳ አዋሽ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለሰክቴር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ቋሚ ዕቃዎች) እና የደንብ ልብሶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የሲዳ አዋሽ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለሰክቴር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ: የጽሕፈት መሳሪያ
የጥበብ በቀጨኔ ጤና ጣቢያ አላቂ የፅህፈት እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብና ስራ አልባሳት፣ የተለያዩ የህትመት አይነቶች፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክና ህንጻ መሳሪያዎች፣ ቋሚ ፈርኒቸር እቃዎችና ላውንደሪ ማሽን እና የሰው መድሃኒትና የህክምና መገልገያዎችንና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶችን የስፌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጥ/በቀ/ጤ/ጣ 001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ከፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 4 የጥበብ በቀጨኔ