Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያየተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ. ብግጨ/10B/2016 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንደተገለፀው እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካልና ፋይናንሽያል መስፈርት መሰረት አማካሪ ድርጅቶችን
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዋሽ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት፣ መጋዘን፣ 268 የንብ ባንክ አክስዮኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሰረት የወረሳቸውን ከዚህ
Mercy Corp’s Call for Applications is to Strengthen the Feed and Fodder Market System to Enhance the Resilience Capacity of Pastoral and Agro-pastoral Communities in RLP Target Areas of the in Tog-wajale Comidor (Awbare, Kebribayeh, Shabeley, and Degehbour Districts, And Wajale-city Administration of Somali Region, Ethiopia)
Request For Applications (RFA) Call ET-03 Strengthen the Feed and Fodder Market System to enhance the resilience capacity of pastoral
The CERS Irrigation Scheme Development and Administration Agency an Implementing Agency of the Client Intends to Hire Consultants for Study and Design Services of Dam and Small-scale Irrigation Development Projects
Request for Expressions of Interest, EOI (CONSULTANT SERVICES] RFQ Ref No: -ET-CERS-FSRP-417567-CS-QCBS (Quality and Cost Based Selection] Loan No./Credit No:-IDA
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የከባድና ቀላል መኪና ተሸከርካሪ መለዋወጫ እና ባትሪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያግልጽ ጨረታ ቁጥር 34/2016 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የከባድና ቀላል መኪና ተሸከርካሪ መለዋወጫ እና ባትሪና
GOAL Ethiopia Invites Potential Audit Firms to Submit Quotations for Initiating a Framework Agreement for External Audit Service
Request for Quotation Reference Number Request for Offer (RFO) for Initiating Framework Agreement for External Audit Service Ref. AD-ZZ1-29161
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hydrogen Peroxide
Invitation for Bid Purchase Requisition of Hydrogen Peroxide ( ሃድሮጅን እና ኦክሣይድ 35% ለስፖርት) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0520-2016-PUR
ኦሮሚያ ባንክ አክሲዮን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ኦሮሚያ ባንክየአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (LOT-27) ኦሮሚያ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በትውልድ ኢትዮጵያዊ ሆነው የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ባለአክሲዮኖች በባንክ
The United Insurance Company S.C Would Like to Invite All Interested Bidders for the Procurement of “Automobile and SUV Vehicles”
UNIC-BID-NO.24/25-003INVITATION OF BID FOR THE PROCUREMENT OFAUTOMOBIL AND SUV VEHICLES The United Insurance Company s.c. would like to invite all
ሕብረት ኢንሹራንስ ኩባንያ በቃሊቲ ጃቲ ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት ወይም አቃቂ ቃሊቲ አዲሱ ስታዲዩም ፊት ለፊት ያስገነባውን ሕንፃ ለቢሮ፣ ለሱፐር ማርኬት፣ ለሾውሩም አገልግሎቶች መከራየት ለሚፈልጉ በሕንፃው ምድር ወለል ላይ በከፊል፣ በ2ኛ ወለል ላይ በከፊል እና በ3ኛ ወለል ላይ ሙሉ በሙሉ የሚገኙ ቦታዎችን ከ65 ካሬ ሜትር ስፋት በላይ በራሳቸው ወጪ የቢሮ አካፈይ በመስራት ለሚከራዬ ተከራዬች ለማከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ቁጥር 24/25-002የሕንፃ ክፍሎች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ኢንሹራንስ ኩባንያ በቃሊቲ ጃቲ ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት ወይም አቃቂ