Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል ፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋሱ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሚከተለውን ንብረት ጨረታ ሳይሸጥ ቀርቶ በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት የሚያስተዳድራቸውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በማንኛውም የባንኩ የሥራ ሰዓት የጨረታ ሽያጭ እጅ በእጅ /በካሽ/
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ መከስከሻ ብዛት3 (ሶስት) የትራከተ ማረሻ ብዛት 2 (ሁለት) መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገብሩ ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/258375 በ25/07/2015 ዓ.ም በ22/7/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/301071
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪከት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባለበት ሁኔታ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Normal Plate I-Beams, U-Channels and Angle Irons በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-84/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Normal Plate I-Beams, U-Channels
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተጠናል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተጠናል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል። ጋቢናዎቹን ቃሊቲ
ዳሸን ባንክ የመኖሪያ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ሁለተኛ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ደዲ/0830/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 47/201 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ አስያዥ
Ethiopian Sport Academy Invites Eligible Bidders for the Procurement of Workers Uniform Sewing Service
Invitation to Bid Procurement of Workers Uniform Sewing Service /የደምብ ልብስ ስፌት አገልግሎት/ Procurement Reference No: ESA-NCB-NC-0009-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy
ቪዥን አልሙኒየም ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባህርዳር ባለ ሳይት የተለያዩ የአልሙንየም ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሰብኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል
ቪዥን አልሙኒየም ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርየአልሙንየም ሥራዎች ጨረታጨረታ ቁጥር 0002/2017 የጨረታው ዓይነት፡- የተለያዩ የአልሙንየም ሥራዎች ጨረታ ድርጅታችን ቪዥን አልሙኒየም ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባህርዳር
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
የብርሃንህ ዛሬ የቅ/መ እና መ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የአላቂ የቢሮ፣ የህትመት ስራ፣ የህክምና ዕቃዎች፣ አላቂ ት/ት ዕቃ፣ አላቂ የፅዳት ዕቃ፣ የቋሚ ዕቃ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጠረጴዛ እና ተገጣጣሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የ2017 ዓ.ም 1ኛዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 03 የብርሃንህ ዛሬ የቅ/መ እና
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ-01/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ሎት
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ12 የካራ ጋቢሳ ቅድመ መደበኛ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በየካ ክ/ከተማ ወረዳ12 የካራ ጋቢሳ ቅድመ መደበኛ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት