Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ILu Women and Children Integrated Development Association (IWCI-DA)would Like to Invite Quotations for the Purchase of Ten Laptops, (core I5, 11th Generation, 8GB Ram, 2.4GHZ, 512SSD, 14 Inches.- for ECA Project),1Printer 1102-for ECA Project, For 540 Students Educational Materials Like Exercise Book, Pen, Pencil, Pencil Sharpener, Duster, Eraser, Ruller and the Like.-ALFA Project
BID ANNOUNCEMENT ILu Women and Children Integrated Development Association (IWCI-DA) is a nationally operating, non-governmental and not for profit or-
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የተሸከርካሪ የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ታርጋ ቁጥር 4- 04446 ET Vehicle Model HzJ80L- GNMNS, Chassis No HZJ80-0029112 ተሸከርካሪ የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ Lot
የኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ጨረታውን ማራዘም ይፈልጋል
ለሚመለከተው ሁሉ የጨረታ ቁጥር DCE/UF/75/2024 ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ፣ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም በግልፅ
The Somali Regional State Water Bureau (SRS WB) Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pumps
INVITATION FOR BIDS (IFB) Invitation No.:- SRS /WB/PEM/EM/05/2016 E.C Title: Procurement for the supply of submersible pumps, cables and generators
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የህንፃ ጥገና መሣሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የህንፃ ጥገና መሣሪያዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0001-2017-PUR Object of Procurement: የህንፃ ጥገና መሣሪያዎች ግዥ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አንድ የእርሻ ትራክተር ከነተሳቢው አሁን ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሰሜን ወጋገን ህ/ስራ ማ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ የእርሻ መካናይዜሽን ፕሮጀክት የሰጠውን የካፒታል
አር ቲ አይ በኢትዮጵያ የህትመት ጨረታ ማስታወቂያ
የህትመት ጨረታ ማስታወቂያ አር ቲ አይ በኢትዮጵያ የተመዘገበ የምግባረ ሰናይ ስራዎችን የሚሰራ ድርጅት ነው፡፡ ለዚህ ስራው የሚውል በኦሮምኛ ቋንቋ የተጻፈ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አብርሀም ቢርመታ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አሰለፈች ቢርመታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
በደ/ምዕ ኢ/ሕ/ክ/መንግስት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ቆዳ ጫማዎች፣ የቢሮ ውበትና ጽዳት እቃዎች፣ ብትን ጨርቅ አቅርቦ በሰዎች ልክ ሰፍቶ ማቅረብ፣ የተዘጋጁ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ ኢ/ሕ/ክ/መንግስት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለማሻ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች