Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም ንብረቶችን

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም

ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስር የፑል መ/ ቤቶች የደንብ ልብስ ማለትም ጫማ፣ ብትን የልብስ ጨርቅ፣ የተዘጋጁ ልብሶች፣ የመምህራንና የባለሙያ የስፖርት አልባሳት፣ የጽህፈት መሳሪያና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ፣ ህንፃ መሳሪያ፣ ህትመትና የህትመት ውጤቶች እና ፈርኒቸር በመደበኛ በጀት በአገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ባለ 5 ኮከብ ሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት Procurement Reference No: EFP-NCB-NC-0018-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement

በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ማለትም የፅሕፈት

ልደታ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት እቅድ ማስፈፀሚያ የሚሆኑ የስልጠና ግብዓቶችን እና የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ልደታ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት እቅድ ማስፈፀሚያ የሚሆኑ የስልጠና ግብዓቶችን እና የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን የቀረበውን ፍላጎት በ15

የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ግዥ ፋይ/ን/አስ/የስ/ሂደት ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል እህል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ግዥ ፋይ/ን/አስ/የስ/ሂደት ከጥቅምት 1/ 2017 ዓ.ም እስከ መጋቢት

Jinka University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Materials

Invitation for Bid Construction Materials Purchase Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0003-2017-PUR Object of Procurement: Construction Materials Purchase Award Type:

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ አይነት የማሽነሪና ተሽከርካሪ የመለዋወጫ እቃዎች፣ ጎማዎች እና ባትሪዎች ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– አህስኮድ/ማሽግ 04/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ አይነት የማሽነሪና ተሽከርካሪ የመለዋወጫ እቃዎች፣ ጎማዎች እና ባትሪዎች

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. B+G+2+T መኖሪያ ቤት፣ የፋብሪካ ህንፃ፣ የእህል መጋዘን እና ሰርቪስ ቤቶች፣ መኪና መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የሆቴል አገልግሎት በወላይታ ከተማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የሆቴል አገልግሎት በወላይታ ከተማ – GI Lot Information Procurement Reference Number: EIPA-NCB-G-0004-2017-PUR Object of Procurement: የሆቴል አገልግሎት