Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም

ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የገልባጭ መኪኖች አከራዮች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

የገልባጭ መኪና ኪራይ አገልግሎት የቁርጥ ዋጋ ገዥ ጥሪ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በአመያ ከተማ አስ/ር 03 ቀበሌ የናዳ መከላከያ ግንብ እና የድች ግንባታ በ2017 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ለኮንታ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በሎት 1 በአመያ ከተማ

የሲኖ-ትራክ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ፌጣ ገደፋ እና የፍ/ባለዕዳ እነ መኩሪያ ተክሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት አጠናዎች፣ ችቡዶዎች፣ ኮምፖርሳቶዎች እና ፕሌውዶዎችን ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/010/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተገለጹትን አጠናዎች፣ ችቡዶዎች፣

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እናቴነሽ ቢያዝን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እሊኒ ዳምጤ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የፋብሪካ ውጤቶች እና የቅመማ ቅመም ግብዓት አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot-29: የፋብሪካ ውጤቶች እና የቅመማ ቅመም ግብዓት አቅርቦት Procurement Reference No: JKU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የበዓላት ዝግጅት ግብዓት አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot-30: የበዓላት ዝግጅት ግብዓት አቅርቦት Procurement Reference No: JKU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንና ሰራተኞች ካፌ አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ (የቦታዉ ስፋት 493 ካሬ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-1. የመምህራንና ሰራተኞች ካፌ አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ (የቦታዉ ስፋት 493 ካሬ) Procurement Reference No: AASTU-NCB-NC-0019-2017-BIDProcurement Category:

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለፕሮግራም የሚሆን 1ኛ ደረጃ የዲኮሬሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ለፕሮግራም የሚሆን 1ኛ ደረጃ የዲኮሬሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0014-2017-PUR Object of Procurement: ለፕሮግራም የሚሆን