Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏አግታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አግታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስቶክ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ብራንድ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን (ማለትም የሰንሎንግ አውቶብስ፣ የባይክ አውቶሞቢል፣ የጀንሊዮን ትራክስ፣ የግራንድ ታይገር ፒክ አፕ እና የባው ሚኒባስ) በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

 አግታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስቶክ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ብራንድ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን (ማለትም የሰንሎንግ አውቶብስ፣ የባይክ አውቶሞቢል፣ የጀንሊዮን ትራክስ፣ የግራንድ ታይገር ፒክ አፕ እና የባው ሚኒባስ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የውጪ ኦዲተር ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ቀልጣፋ የብድርና የቁጠባ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ሲሆን፤ ፍላጎት

ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት አመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል

Invitation to International Competitive Bid (Re-Bid) Request for proposal – Privileged Access Management (PAM) Implementation Bid Ref. No. PD/RFP-O-08/2024 Bank of Abyssinia would like to invite eligible bidders to procure

Bank of Abyssinia Would Like to Invite Eligible Bidders to Procure Privileged Access Management (PAM) to Bolster its Cyber Security Posture, Especially in Environments Where Privileged Accounts Play a Pivotal Role in Maintaining the Integrity and Confidentiality of Sensitive Information

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 23/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና የተለያዩ ጭነቶች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር እና ከአሸናፊው ጋር የውል ስምምነት በመፈጸም ማሠራት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 05/2017 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት እና የተለያዩ ጭነቶች

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Work Shop Hand Tools (Round Steel Bar, Hollow Cast Iron, Round Aluminum, Stainless Steel Bar) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀገር ውስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/14/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Work Shop Hand Tools (Round

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Hydraulic Pumps with Hydraulic Cylinders

INTERNATIONAL COMPETETIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NUMBER:- MCF/58/2024 1. Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የጥሬ እቃ ትራንስፖርት /ፑሚሰ፣ ክሊንከር፣ ጂፕሰም/ እና ሲሚንቶ የሚያጓጉዙ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/Re‐92/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የጥሬ እቃ ትራንስፖርት /ፑሚሰ፣ ክሊንከር፣ ጂፕሰም/ እና

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of ABC Cooler Inlet Upgrade Technology

INTERNATIONAL COMPETETIVE BIDDING (ICB)INVITATION TO BIDDERSTENDER NUMBER MCF/59/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to participate in

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Rotary Kiln Inlet and Outlet Seals

INTERNATIONAL COMPETETIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NUMBER:- MCF/60/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to

በኢፌዲሪ ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎችን እና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኮማማኢ/ሰቼማ/002/2017 በኢፌዲሪ ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎችን እና

Ministry of Labor and Skills Invites Eligible Bidders for the Procurement of Floor Standing Display

Invitation to Bid Floor Standing Display Procurement Reference No: MoLS-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot

ኒው ሆፕ ሁለገብ የማኅበረሰብ ልማት ማኅበር አገር በቀል በጎ አድራጎት ማኅበር እ.አ.አ ከጃንዋሪ 1 ቀን 2024 እስከ ዲሴንበር 31 ቀን 2024 ድረስ ያለውን ሂሳብና ንብረት የኦዲት ምርመራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኦዲት ሥራ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኒው ሆፕ ሁለገብ የማኅበረሰብ ልማት ማኅበር አገር በቀል በጎ አድራጎት ማኅበር እ.አ.አ ከጃንዋሪ 1 ቀን 2024