Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
FDRE Center for Constitution and Federalism Training Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Product
Invitation to Bid Procurement of Printing Product Procurement Reference No: CCFT-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዩኒሴፍ በጀት በተፈጥሮ እና በሰው ሰራሽ ጉዳት ለደረሰባቸው ወረዳዎች ለሚገኙ ተማሪዎች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያ ማለትም ደብተር በቁጥር 141,688፣ እስክሪቢቶ በቁጥር 53,133 እና እርሳስ በቁጥር 53,133 ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር EB/EMAS/002/2017 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዩኒሴፍ በጀት በተፈጥሮ እና በሰው ሰራሽ ጉዳት ለደረሰባቸው ወረዳዎች ለሚገኙ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን
የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አክስዮን ማህበር 400 ኩንታል የሚጭን በቁጥር አራት እና ከዚያ በላይ የሆነ ተሽከርካሪ ማቅረብ የሚችል የትራንስፖርት አገልግሎት ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኢፐወአማ/03/2016 ድርጀታችን የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት መስፈርቶችን ለሚያሟሉ ህጋዊ ፍቃድ ላላቸው ድርጅቶች ማህበሮች እና
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሀሰነት ሰይድ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ መሀመድ ፈረጃ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጒዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
Ethiopian Construction Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electronics Equipment
Invitation to Bid Electronics Equipment Procurement Reference No: ECA-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 43211712
አዋሽ ባንከ አ.ማ. የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንከ አማ የተሻሻለው የባንክ ስራ አዋጅ ቁጥር 1159/2011 ከመውጣቱ በፊት የውጭ ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Good Supplies (Sanitary Goods)
Invitation to Bid Lot 10 Procurement of Good Supplies (Sanitary Goods) Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0066-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement