Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ሚኒስቴር የስልጠና ቀለም ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 10 የስልጠና ቀለም ዕቃዎች Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0044-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Epson Color Printer 8050 with Two Set of Accessories
Invitation for Bid Procurement of Epson Color Printer 8050 with Two Set of Accessories Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0047-2017-PUR
ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ LOT 15/2017 Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0012-2017-PUR Object of Procurement: የመኪና መለዋወጫ
Mizan-Tepi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Bread
Invitation to Bid Lot 19 Procurement of Bread Procurement Reference No: MTU-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች፣ ጫማዎች፣ ብትን ጨርቆች፣ የፅህፈት መሳሪያ እና የመኪና ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ የሚገኘው የጨፌ ቡሉቅ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ማህበር የፀረ-ተባይ ኬሚካል በበቆሎ ዘር ላይ የሚነከር 2500 (ሁለት ሺህ አምስት መቶ) ሊትር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ የሚገኘው የጨፌ ቡሉቅ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ
በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ ዕቃዎችን፣ የመኪና ጎማና የተለያዩ የመኪና እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፤ የተለያዩ ፈርኒቸር፣ የኮምፒዩተር ጥገና፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ የተለያዩ አትክልት ዘር፣ ዲጄና የሙዚቃ ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መከራየት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 02/2017 ዓ.ምየጨረታ ቁጥር፡-ጉ/ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ፋ/ 02/2017 ዓ.ም በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በፑሉ ተጠቃሚ ለሆኑ ሴክተር መ/ቤቶች የእቃና አገልግሎት ግዥዎችን በ 1 ምድብ ከፍሎ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በፑሉ
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service
Invitation to Bid Lot: 17 Hotel Service 2017 Procurement Reference No: SPHMMC-NCB-NC-0017-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: